You are currently viewing ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ለ13 ዓመታት በጋራ ተምረው አንድ ላይ ሀኪም የሆኑ ተማሪዎች‼️

ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ለ13 ዓመታት በጋራ ተምረው አንድ ላይ ሀኪም የሆኑ ተማሪዎች‼️

 

የቀን ስራ እየሰራ ተምሮ ሀኪም የሆነን ተማሪ ጨምሮ

ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ለ13 ዓመታት በጋራ ተምረው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ 21 ሆነው የህክምና ዶክተር በመሆን ለመመረቅ የበቁት የወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች::

 

#FBC

Leave a Reply