የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሙዚቃ ባለሙያዎች ኑሮ ላይ ችግር ማስከተሉን የሙዚቃ ዘርፍ ባለሙያዎች ማኅበር ገለጸ ‼️

August 31 2020 በኢትዮጵያ ከተከሰተ ስድስት ወራት ሊደፍን የተቃረበው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የ ሙዚቃ ባለሙያዎች ኑሮ ላይ ጫናው በመበርታቱን የ ሙዚቃ ዘርፍ ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት አርቲስት ዳዊት ይፍሩ ገልጸዋል። የኮሮናቫይረስ መከሰት…

Continue Readingየኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሙዚቃ ባለሙያዎች ኑሮ ላይ ችግር ማስከተሉን የሙዚቃ ዘርፍ ባለሙያዎች ማኅበር ገለጸ ‼️

የሥራ ማስታወቂያ – በአማራ ክልል የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ለኮቪድ_19 መከላከል ሐኪም፣ ነርስና ጤና መኰንን ባለሙያዎች – ምዝገባ ነሐሴ 29 ይጠናቀቃል።

Continue Readingየሥራ ማስታወቂያ – በአማራ ክልል የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ለኮቪድ_19 መከላከል ሐኪም፣ ነርስና ጤና መኰንን ባለሙያዎች – ምዝገባ ነሐሴ 29 ይጠናቀቃል።

የቶንሲል ህመም መንስዔ እና ህክምና

August 31 2020, የቶንሲል ህመም በዶክተር መሐመድ በሽር (የህፃናት ሐኪም) መግቢያ 👉 በአዳጊ አገራት እድሜያቸው ከ 5 እስከ 15 ባሉ ልጆች ላይ የሚከሰተው የልብ በሽታ (ሪውማቲክ ኸርት ዲዚዝ) ባግባቡ ካልታከመ…

Continue Readingየቶንሲል ህመም መንስዔ እና ህክምና

የኮሮናቫይረስ(ኮቪድ-19) ስርጭት ሊያባብስ የሚችል የስራ ባህሪ ያላቸው ድርጅቶች ዘርፍ ለመቀየር ከፈለጉ በአፋጣኝ ይስተናገዳሉ – የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ

August 31 2020 የኮቪድ-19 ስርጭት ሊያባብስ የሚችል የስራ ባህሪ ያላቸውና ዘርፍ ቀይረው ለመስራት የሚፈልጉ የንግድ ድርጅቶች ቀልጣፋ መስተንግዶ እንደሚደረግላቸው የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ ከተከሰተ በኋላ በሽታውን የመከላከልና…

Continue Readingየኮሮናቫይረስ(ኮቪድ-19) ስርጭት ሊያባብስ የሚችል የስራ ባህሪ ያላቸው ድርጅቶች ዘርፍ ለመቀየር ከፈለጉ በአፋጣኝ ይስተናገዳሉ – የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ

የቢሊየነሩ አወዛጋቢ ፕሮጀክት‼️

August 30 2020 #Elon_Musk 👉 በትውልድ ደቡብ አፍሪካዊ የሆነው አሜሪካዊ ቢሊየነር ኢለን መስክ አንድ በአይነቱ የተለየ የፈጠራ ውጤትን ለህዝብ አቅርቧል:: ስራ ፈጣሪው (Entrepreneur) ኢለን መስክ በፈረንጆቹ 2016 የመሰረተውን ኒውራ ሊንክ…

Continue Readingየቢሊየነሩ አወዛጋቢ ፕሮጀክት‼️

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የኮሮናቫይረስ(ኮቪድ-19) ምርመራ ጀመረ። 

August 30 2020 ማዕከሉ በቀን አንድ ሺህ ናሙናዎችን የመመርመር አቅም እንዳለው የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ አቅናው ካውዛ ገልጻዋል ። የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊው ትላንት ማእከሉን ስራ ባስጀመሩበት…

Continue Readingዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የኮሮናቫይረስ(ኮቪድ-19) ምርመራ ጀመረ። 

የማህፀን በር ካንሰርን መከላከል ይቻላል‼️ August 2020

August 30 2020 የማህፀን በር ካንሰር ምንድነው?   የማህፀን በር ካንሰር ማለት ወደ ማህፀን መግቢያ በር ( የ ማህፀን የታችኛው ክፍል) ላይ የሚፈጠር ካንሰር ነው።ይህም የሚሆነው በማህፀን የታችኛው ክፍል የሚገኙ…

Continue Readingየማህፀን በር ካንሰርን መከላከል ይቻላል‼️ August 2020