COVID-19 Researches

ኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) በገንዘብ እና በማይዝጉ ቁሶች ላይ ለ28 ቀን ሳይሞት እንደሚቆይና በሽታ ሊያስተላልፍ እንደሚችል ተገለጸ ‼️

October 12 2020 ኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) በገንዘብ እና በማይዝጉ ቁሶች ላይ ለ28 ቀን ሳይሞት እንደሚቆይና በሽታ ሊያስተላልፍ እንደሚችል በአውስትራሊያ የተደረገ ጥናት አመለከተ። ኮሮናቫይረስ ከተገመተው በላይ ለረዥም ጊዜ በቁሶች ላይ እንደሚቆይ ያረጋገጠው የአውስትራሊያ ብሄራዊ ሳይንስ ኤጀንሲ ጥናቱ የተደረገው በጥናት መለያው ሳርስ ኮቭ 2 በተሰኘው የኮቪድ-19 አምጪ ቫይረስ ላይ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ ይህ አዲሱ የተመራማሪዎች ግኝት ቫይረሱ ከቁሶች ወደ …

ኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) በገንዘብ እና በማይዝጉ ቁሶች ላይ ለ28 ቀን ሳይሞት እንደሚቆይና በሽታ ሊያስተላልፍ እንደሚችል ተገለጸ ‼️ Read More »

ቫይታሚን ዲ (Vitamin D) እና ኮቪድ-19 !!

September 25 2020 ቫይታሚን ዲ (Vitamin D)  በኮሮናቫይረስ የመያዝ እድልን በ54 በመቶ ሊቀንስ እንደሚችል የሰሩትን ጥናት መሰረት አርገው አንድ የቦስተን ዩኒቨርስቲ ሀኪም ተናግረዋል:: እኚህ የቦስተን ዩኒቨርስቲ ሀኪም እንደሚሉት በደም ውስጥ በቂ የቫይታሚን ዲ መጠን መኖሩ በኮሮናቫይረስ የመያዝ እድልን በ54 በመቶ ሊቀንስ ይችላል:: ሰዎች ምትሀታዊ የኮሮናቫይረስ መድሀኒት ወይም ክትባት ሲጠብቁ እንደዚህ ቀላል የሆነ ነገርን አልፈለጉ አልነበረም …

ቫይታሚን ዲ (Vitamin D) እና ኮቪድ-19 !! Read More »

የኮቪድ-19 መድኃኒቶች ምርምር በኢትዮጵያ‼️

September 19 2020 የኮቪድ-19 መድኃኒቶች ምርምር በኢትዮጵያ በኢትዮጵያም በአሁኑ ወቅት ‘ኮሮናቫይረስን ( ኮቪድ-19) ሊያክሙ ይችላሉ’ ተብለው በቀረቡ አምስት መድኃኒቶች ላይ ምርምር እየተደረገ መሆኑን የሕብረተሰብ ጤና ተቋም የባህልና ዘመናዊ መድኃኒት ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳሬክተር አቶ ወርቁ ገመቹ ገልፀዋል። አቶ ወርቁ እንዳሉት ከባህል መድኃኒት አዋቂዎች ማኅበር በኩል ‘ለኮቪድ-19 ይሆናሉ የተባሉ’ ከ50 በላይ መድኃኒቶች ለተቋሙ ቀርበዋል። ነገር ግን በአቅምና …

የኮቪድ-19 መድኃኒቶች ምርምር በኢትዮጵያ‼️ Read More »

ሀሰተኛ ፖዘቲቭ ( False Positive) ‼️

September 7 2020 ተመራማሪዎች ኮሮናቫይረስን (ሳርስ-ኮቭ2) ለመመርመር ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው መመርመሪያ መሳሪያ የሞቱ ቫይረሶችን ሲያገኝም ፖዘቲፍ ውጤት እያሳየ ሊሆን እንደሚችል አሳስበዋል:: ተመራማሪዎች የኮሮናቫይረስ (ሳርስ-ኮቭ2) ዋነኛ መመርመሪያ መሳሪያ ከዚህ በፊት ቫይረሱ ይዞት የነበረ ሰው ላይ ያሉ የሞቱ ቫይረሶችን ስብርባሪ ሲያገኝም ፖዘቲፍ ውጤት እያሳየ ሊሆን እንደሚችል ተናግረዋል:: ብዙ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቫይረሱን ማስተላለፍ የሚችሉት ቫይረሱ ከያዛቸው …

ሀሰተኛ ፖዘቲቭ ( False Positive) ‼️ Read More »

በህፃናት ላይ የሚከሰት ተቅማጥ ፣ ማስታወክ እና የሆድ ቁርጠት የኮቪድ-19 ምልክት ሊሆን ይችላል:- በኢንግሊዝ የተሰራ አንድ ጥናት

September 6 2020 በ ልጆች ላይ ጥናት ያደረገው የኢንግሊዙ ኪዊን ዩኒቨርስቲ ቤልፋስት ቡድን ሲሆን እነዚህን ምልክቶች በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ከሚያሳያቸው ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ ማስገባቱ ተገቢ እንደሆነ አመላክቷል:: ጥናቱ የተሰራው ወደአንድ ሺህ በሚጠጉ ህፃናት ላይ ሲሆን የህፃናቱ ደም ተወስዶ የፀረ እንግዴ (Antibody) ምርመራ ተደርጎበታል:: ይህም ልጆቹ ከዚህ በፊት ቫይረሱ ይዞ ለቋቸውም ከሆነ ለማወቅ ይረዳል:: የምርመራው ውጤት …

በህፃናት ላይ የሚከሰት ተቅማጥ ፣ ማስታወክ እና የሆድ ቁርጠት የኮቪድ-19 ምልክት ሊሆን ይችላል:- በኢንግሊዝ የተሰራ አንድ ጥናት Read More »

የቫይታሚን ዲ እጥረት እና ኮቪድ-19 ‼️

September 5 2020 የ ቫይታሚን ዲ እጥረት ለኮቪድ-19 በሽታ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያጋልጥ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ 👉 “ጃማ ኔትወርክ” በተባለ የምርምር መጽሔት የወጣው ግኝት እንደሚያመለክተው የ ቫይታሚን ዲ ንጥረ ነገርን በበቂ ሁኔታ የማያገኙ ሰዎች በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የመያዛቸው ዕድል ከ77 በመቶ በላይ ነው፡፡ 👉 ዩፒአይ የምርምር ጽሑፉን ጠቅሶ እንደዘገበው ከ5 መቶ ናሙናዎች ውስጥ የቫይታሚን ዲ እጥረት ያለባቸው …

የቫይታሚን ዲ እጥረት እና ኮቪድ-19 ‼️ Read More »

ከመጠን በላይ ውፍረት በኮቪድ-19 የሚመጣ ሞትን 48 በመቶ ይጨምራል- አንድ ጥናት

August 27 2020 ከመጠን በላይ ውፍረት በኮቪድ-19 የሚመጣ ሞትን በ48 በመቶ እንደሚጨምር እና ለበሽታው የሚሰጡ ክትባቶች ብዙም ውጤታማ እንዳይሆኑ እንደሚያደርግ አንድ አዲስ የወጣ ዓለም አቀፍ ጥናት አመለከተ። በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቁ ባለሞያዎች ያደረጉት ይኸው ጥናት ከመጠን በላይ ክብደት ላላቸው ሰዎች ቫይረሱ ያለው አደጋ ቀደም ሲል ሲታሰብ ከነበረው በላይ ነው ብለዋል። ጥናቱ በዓለም ባንክ በኩል የተካሄደ …

ከመጠን በላይ ውፍረት በኮቪድ-19 የሚመጣ ሞትን 48 በመቶ ይጨምራል- አንድ ጥናት Read More »

የኮቪድ-19 ጠንቆች (Complications) ‼️

August 20 2020 እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የጤና ባለሞያዎችን ምክር ችላ በማለት ይህን ዘመን አመጣሽ በሽታ( ኮቪድ-19ን) እንደተራ የጉንፋን ወረርሽኝ የቆጠሩ ብዙዎች ነበሩ:: ባለፉት ጥቂት ወራት የተጠኑ ጥናቶች ግን ይህ አለም ከዚህ በፊት በማያውቀው አዲስ የኮሮናቫይረስ ሚያመጣቸው ጠንቆች ላይ ጭልጭል የምትል ብርሀን አብርተውበታል:: አንድ ነገር እርግጥ ነው ይህ ቫይረስ አዲስ እንደመሆኑ መጠን ገና ስለሱ ወደፊት ብዙ …

የኮቪድ-19 ጠንቆች (Complications) ‼️ Read More »

ኮቪድ-19 አንዴ ይዞ ከለቀቀ በኋላ መልሶ ይይዛል?

April 14 2020 በቻይና ውስጥ ኮቪድ-19 ከያዛቸው በኋላ ያገገሙ 2 ታካሚዎች ከወራት በኋላ ቫይረሱ መልሶ ተገኝቶባቸዋል:: የመጀመሪያዋ ታማሚ የ68 አመት በቻይና ሁቤይ ግዛት የሚኖሩ ቻይናዊት ሴት ሲሆኑ ቫይረሱ የተገኘባቸው ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ከተረጋገጠ ከ6 ወራት በኋላ ነበር:: ሁለተኛው ግለሰብ ደግሞ ወንድ ሲሆን በፈረንጆቹ ባሳለፍነው አፕሪል ወር ቫይረሱ ይዞት ካገገመ 4 ወራት ገደማ በኋላ ከውጭ ሀገር …

ኮቪድ-19 አንዴ ይዞ ከለቀቀ በኋላ መልሶ ይይዛል? Read More »

ሀይድሮግዚ ክሎሮኩዊን የኮቪድ-19 ምልክቶችን አይቀንስም- በአሜሪካ እና በካናዳ የተሰራ አንድ ጥናት

August 12 2020 ሀይድሮግዚ ክሎሮኩዊን የተሰኘው ፕሬዝዳንት ትራንፕ ለኮቪድ-19 ፈውስ ነው ብለው የሚከራከሩለት መድሀኒት በድጋሚ ጥናት ተሰርቶበታል:: ጥናቱ የተሰራው መድሀኒቱ ሰዎች ለቫይረሱ ከተጋለጡ በኋላ የቫይረሱ ምልክቶች እንዳይኖራቸው ያረግ እንደሆን ለማረጋገጥ ነው:: ይህ በአሜሪካ እና በካናዳ የተሰራው ጥናት ተጠናቆ ለንባብ የበቃው በኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በሀምሌ 30 2012 ዘ ኒው ኢንግላንድ ጆርናል ኦፍ ሜዲስን ላይ ነበር:: ጥናቱ እንዳገኘው …

ሀይድሮግዚ ክሎሮኩዊን የኮቪድ-19 ምልክቶችን አይቀንስም- በአሜሪካ እና በካናዳ የተሰራ አንድ ጥናት Read More »