Health Education

ሀሰተኛ መድሃኒቶችን ከእውነተኞች እንዴት መለየት እንችላለን?

  June 27 2021, Doctors Online Ethiopia   መግቢያ   ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ሀሰተኛ መድሀኒቶችን ለመድሃኒት ቤቶች የሚያቀርቡ እንዲሁም በህገወጥ መንገድ መድሃኒቶችን የሚቸበችቡ ግለሰቦችን እዚህም እዛም ማየት የተለመደ ሆኗል:: ለአብነት ያክል ከየት እንደመጡ እና በምን መንገድ እንደመጡ ወይም ማን እንዳመረታቸው በውል የማይታወቁ መድሀኒቶች እንደተራ እቃ በየቴሌግራም ግሩፖቹ እንዲሁም ብዙ ተከታይ ባላቸው ቻናሎች ሳይቀር ያለሀፍረት …

ሀሰተኛ መድሃኒቶችን ከእውነተኞች እንዴት መለየት እንችላለን? Read More »

የማይግሬን እራስ ምታትን መረዳት‼️

June 25 2021, Doctors Online Ethiopia የጥያቄዎቻችሁ መልስ ✔️ ማይግሬን በተደጋጋሚ የሚከሰት በአይነቱ  ውስብስብ የራስ ምታት ህመም ነው:: በሽታው የሚከሰተው በተለያዩ ምክንያቶች በሚመጣ የነርቭ ስርአት መዛባት ነው:: ✔️ የማይግሬን የራስ ህመም አብዛኛውን ጊዜ ከፍሎ እራስን በአንድጎን የሚያም ሲሆን አንዳንድ ጊዜ እራስ ምታቱ ከመከሰቱ በፊት ከእይታ ወይም ከስሜት ህዋሳት ጋር የተያያዙ ጠቋሚ የሆኑ ምልክቶች (Aura) ሲኖሩት …

የማይግሬን እራስ ምታትን መረዳት‼️ Read More »

Breast Self Examination (ጡትን እራስን በራስ መመርመሪያ መንገድ)

June 23 2021, Doctors Online Ethiopia በሀገራችን የጡት ካንሰር ሴቶችን ከሚያጠቁ ካንሰሮች ቀዳሚውን ስፍራ ይወስዳል። የጡትን ጤንነት በራስ መመርመር በጡት ላይ የሚታዩ ለውጦችን በጊዜ ለማወቅ እና የህክምና እርዳታ ለመሻት ይረዳል። የጡትን ጤንነት በራስ መመርመርን ከዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ

📌 How to get a Free uptodate account of your own (using an institutional access)

Opening Free Uptodate Account   As you might know we tried to announce free Amboss and uptodate accounts but Account Credentials tend to get monopolized after few hours of announcement. So we decided to let you know how to open accounts of your own ( using an institutional access). There are institutions in Ethiopia  who …

📌 How to get a Free uptodate account of your own (using an institutional access) Read More »

ትኩረት የማጣት እና የመረጋጋት ችግር (ኤዲኤችዲ) (Attention Deficit hyperactivity Disorder)-ADHD

June 4 2021 መግቢያ ኤዲኤችዲ ልጆች ላይ ሊከሰት የሚችል የእድገት እክል ነው። አንዳንድ ወላጆች ልጆቻቸውን ከሌሎች በተለየ ትዕግስት የለሽ፣ ቀዥቃዣና አስቸጋሪ ሆነውባቸው መፍትሔ ሲፈልጉ ይታያሉ፡፡ እነዚህ ህፃናት የሚይዙት የሚጨብጡት የሚጠፋባቸው፣ አንድ ነገር ጀምረው አፍታም ሳይቆዩ ሌላ የሚያምራቸው፣ ለመናገርና ለመጠበቅ ትዕግስት የማይኖራቸውና ችኩል ናቸው፡፡ ይህ አይነት የስነባህሪና የስነአእምሮ ችግር ያለባቸው ህፃናት ትኩረት ያጡ፣ ትዕግስት የለሽ ቀዥቃዣነት …

ትኩረት የማጣት እና የመረጋጋት ችግር (ኤዲኤችዲ) (Attention Deficit hyperactivity Disorder)-ADHD Read More »

እነዚህን ምልክቶች ካዩ የስኳር በሽታ ምርመራን ቢያደርጉ ይመከራል ‼️

የስኳር በሽታ መግቢያ   የስኳር በሽታ በአለማችን በስፋት ከሚገኙ የረጅም ጊዜ ህመሞች አንዱ ሲሆን የኩላሊት ድክመት በቀዳሚነት በማስከተል ይታወቃል። በሰውነታችን ያሉ ሁሉም ሴሎች ግሉኮስን ጉልበት ለማማንጨት ይጠቀማሉ። ታዲያ ሴሎች ስኳርን ወይም ግሉኮስን ሀይል ለማማንጨት ይጠቀሙበት ዘንድ ወደ ውስጣቸው መግባት አለበት።ግሉኮስ ወደ ሴሎች ውስጥ እንዲገባ የሚያደርግ በር ተቆጣጣሪ ኢንሱሊን የተባለ ሆርሞን አለ። ታዲያ ይህ ኢንሱሊን ሳይኖር …

እነዚህን ምልክቶች ካዩ የስኳር በሽታ ምርመራን ቢያደርጉ ይመከራል ‼️ Read More »

አብዝቶ የመጠራጠር የስብእና ህመም‼️

May 2021, Dr Yonas Lakew እንደዚህ አይነት ስብእና ያላቸው ሰዎች በብዛት ‘ሲሪየስ’ እና ለራሳቸው የተጋነነ ግምት የሚሰጡ ሲሆኑ ከሁሉም ሰው ጋር ያላቸውን ግንኙነት በንቃት ነው የሚከታተሉት። በሌሎች ሰዎች ንግግር እና ድርጊት የተደበቀ እነሱን ሊጎዳ የሚችል ሊኖረው እንደሚችል ስለሚያስቡ ሰውን ማመን ይከብዳቸዋል። ስነ ልቦናዊ መሰረቱ አሉታዊ ሀሳቦቻቸውንና ስሜቶቻቸውን መቀበል አለመቻል ነው። በራሳቸው የማይቀበሏቸውን ስሜትና ሀሳቦች በሌሎች …

አብዝቶ የመጠራጠር የስብእና ህመም‼️ Read More »

34 የነጭ ሽንኩርት የጤና በረከቶች‼️

34 የነጭ ሽንኩርት የጤና በረከቶች‼️   1. የደም ቅዳ (Artery) ግድግዳዎችን በማደደርና በማጥበብ የሚታወቀውን አቲሮስክሊሮሲስ የተሰኘውን በሽታ ይዋጋል፡፡ 2.የኮልስትሮል መጠንን ይቀንሳል፡፡ 3. የደም ግፊትን ይቀንሳል፡፡ 4. ጉንፋንንና ሌሎች መሰል የላይኛው የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን ይከላከላል፣ ይፈውሳልም፡፡ 5.የባክቴሪያ መራባትንና መዛመትን ይከላከላል፡፡ 6. ቲቢን ለማከም ይረዳል፡፡ 7. መግል የቀላቀለ ቁስልን ለማከም ይረዳል፡፡ 8. የብልት በሽታ (Trichomoniasis) የሚሰኘውን የአባላዘር …

34 የነጭ ሽንኩርት የጤና በረከቶች‼️ Read More »

ሴክስ ማድረግ ጥቅሞች እና 2 ዋና ዋና ተግዳሮቶቹ‼️

መግቢያ   የግብረ ስጋ ግንኙነት ( ሴክስ) ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊ የህይወት አካል ነው:: በዋነኝነት በማህበረሰቡ ዘንድ የሚታወቁ የሴክስ ጥቅሞች የመራቢያ መንገድ መሆኑ እና የደስታ ምንጭ እንዲሁም የፍቅር መገለጫ መሆኑ ነው:: ነገር ግን ከዚህ ሁሉ ባለፈ በወንድ ልጅ ብልት እና የሴት ልጅ ብልት በመሰርሰር የሚደረግ የግብረስጋ ግንኙነት ጥቅሞች በሁሉም የህይወት ክፍሎች ላይ የሚንፀባረቁ ናቸው:: እነዚህ …

ሴክስ ማድረግ ጥቅሞች እና 2 ዋና ዋና ተግዳሮቶቹ‼️ Read More »

አሽከርክር ረጋ ብለህ!!

February 26 2021 #አሽከርክር_ረጋ_ብለህ በፍጥነት ማሽከርከር ቀላል ነው ውጤቱ ግን መራር ነው:: ለእራስ ፣ ለአካባቢ እና ለተሳፋሪ በማሰብ ረጋ ብሎ ማሽከርከር ግን ማስተዋልን እና ትዕግስትን ቢጠይቅም ግን የሰውን ውድ ህይወት ከአደጋ ይታደጋል:: #FBC