“ልጄ እስካሁን ሽንት መቆጣጠር አልጀመረም/አልጀመረችም”- ሽንትን ያለመቆጣጠር ችግር!!
October 25 2020, ሽንትን ያለመቆጣጠር ችግር ልጄ ሽንት ይቆጣጠር/ ትቆጣጠር ነበር ከውስን ወራት ጀምሮ መቆጣጠር ተሳናት/ተሳነው ብለው ተጨንቀው የሚመጡ ወላጆች ቁጥር ቀላል አይባልም። እኔም ትንሽ ካነበብኩት ስለዚህ ጉዳይ ጀባ አልኳችሁ:: ሽንትን በተገቢው ዕድሜ መቆጣጠር ያለመቻል ችግር (Enuresis /Bed wetting) ምንነት 👉ልጆች ገና በጨቅላነት ዕድሜያቸዉ ሽንታቸዉ በመጣባቸዉ ሰዓት እንደመሽናት አስደሳች ነገር የሌለ እስከሚመስላቸዉ ድረስ ሽንታቸዉን በመሽናት …
“ልጄ እስካሁን ሽንት መቆጣጠር አልጀመረም/አልጀመረችም”- ሽንትን ያለመቆጣጠር ችግር!! Read More »