Read more about the article ቫይታሚን ዲ (Vitamin D)  እና ኮቪድ-19 !!
Healthy foods containing vitamin D. Top view

ቫይታሚን ዲ (Vitamin D) እና ኮቪድ-19 !!

September 25 2020 ቫይታሚን ዲ (Vitamin D)  በኮሮናቫይረስ የመያዝ እድልን በ54 በመቶ ሊቀንስ እንደሚችል የሰሩትን ጥናት መሰረት አርገው አንድ የቦስተን ዩኒቨርስቲ ሀኪም ተናግረዋል:: እኚህ የቦስተን ዩኒቨርስቲ ሀኪም እንደሚሉት በደም ውስጥ…

Continue Readingቫይታሚን ዲ (Vitamin D) እና ኮቪድ-19 !!

መልቲ ቫይታሚን ሰፕሊመንት (Multivitamin Supplement)

September 20 2020   መግቢያ በአለም ላይ የመልቲ ቫይታሚኖች  ገበያ በከፍተኛ ሁኔታ እየጦዘ ይገኛል:: በአሁኑ ሰአት በአለማችን ላይ በአመት ውስጥ 30 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት በኪኒን መልክ ያሉ ጠቃሚ ንጥረነገሮች…

Continue Readingመልቲ ቫይታሚን ሰፕሊመንት (Multivitamin Supplement)

የቫይታሚን ዲ እጥረት እና ኮቪድ-19 ‼️

September 5 2020 የ ቫይታሚን ዲ እጥረት ለኮቪድ-19 በሽታ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያጋልጥ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ 👉 “ጃማ ኔትወርክ” በተባለ የምርምር መጽሔት የወጣው ግኝት እንደሚያመለክተው የ ቫይታሚን ዲ ንጥረ ነገርን በበቂ…

Continue Readingየቫይታሚን ዲ እጥረት እና ኮቪድ-19 ‼️

ተቅማጥ ወይም ትውከት በህፃናት ላይ ሲከሰት ችላ ሊባል አይገባም‼️

September 5 2020 የተቅማጥና ትውከትን የሚያመጡ ነገሮች ምንድን ናቸው? በህፃናት ላይ የሚከሰት ተቅማጥና ትውከት ብዙውን ጊዜ በተለያዩ በጥቃቅን በዓይን በማይታዩ ተዋህሲያን እንደ ቫይረስ ፣ ባክቴሪያ ወይም የባክቴሪያ መርዞች አማካይነት ይከሰታል::…

Continue Readingተቅማጥ ወይም ትውከት በህፃናት ላይ ሲከሰት ችላ ሊባል አይገባም‼️

ሰውን ለመቅበር የራስን ጉድጓድ መቆፈር⁉️

September 2 2020 "ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታላችን አቅራቢያ የቀብር ስነስርዓት የሚፈፀምባቸው መንፈሳዊ ቦታዎች አሉ። ዛሬም ወገኔ እርቀቱን ሳይጠብቅ ለሟች ወገኑ ያለውን ክብር ድል ባለ ቀብር ሀዘኑን እየገለፀ ነው። ዘመዱን ሲቀብር ጎን…

Continue Readingሰውን ለመቅበር የራስን ጉድጓድ መቆፈር⁉️