ትንኞቹ እንዲለቀቁ ተወስኗል‼️

August 22 2020 የዘረመል ለውጥ የተደረገላቸው 750 ሚሊዮን ትንኞች በአሜሪካዋ ፍሎሪዳ እንዲለቀቁ ተወስኗል:: እነዚህ ትንኞች በድሬደዋ የተከሰተውን የዴንጌ ትኩሳት አይነት ወረርሺኞችን ለመከላከል የሚያግዙ ናቸው:: ትንኞቹ የሚለቀቁት እንደ ዚካ ቫይረስ እና…

Continue Readingትንኞቹ እንዲለቀቁ ተወስኗል‼️

በአለም ላይ አጠቃላይ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ23 ሚልዮን በልጧል!

August 22 2020 በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ23 ሚልዮን ሲሻገር ከቫይረሱ ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 804 ሺህ ተጠግቷል:: እስካሁን በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል 15,739,506 የሚሆኑት…

Continue Readingበአለም ላይ አጠቃላይ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ23 ሚልዮን በልጧል!

ኮቪድ-19 በ2 አመት ሊጠፋ ይችላል:- WHO

August 22 2020 የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊጠፋ እንደሚችል ገለጹ:: ትላንት በሲዊዘርላንድ ጄኔቫ ባደረጉት ንግግር ዳይሬክተሩ ስፓኒሽ ፍሉ በጎርጎሮሳውያኑ 1918 በተከሰተበት…

Continue Readingኮቪድ-19 በ2 አመት ሊጠፋ ይችላል:- WHO