ማድያት መንስዔው እና ህክምናዎቹ
October 29 2020 ለመሆኑ ማድያት ምንድነው? ማድያት (melasma) ማለት በፀሐይ የጠየመ ወይም የጠቆረ የቆዳ ቀለም ቅየራ ማለት ነው። ማድያት ለፀሐይ በተጋለጡ የሰውነት ክፍሎች ላይ በብዛት ፊት ላይ ይከሰታል። በዋናነትም…
October 29 2020 ለመሆኑ ማድያት ምንድነው? ማድያት (melasma) ማለት በፀሐይ የጠየመ ወይም የጠቆረ የቆዳ ቀለም ቅየራ ማለት ነው። ማድያት ለፀሐይ በተጋለጡ የሰውነት ክፍሎች ላይ በብዛት ፊት ላይ ይከሰታል። በዋናነትም…
October 12 2020 በዶ/ር ዮናስ ላቀው መንደርደሪያ ህክምና ስንማር አንድ ዝምተኛ የክፍላችን ልጅ ነበር። ክፍል ልክ ሊጀመር ሲል ድምፅ ሳያሰማ ከኋላ ገብቶ ይቀመጣል።ትምህርት ሲያልቅ ቶሎ ይወጣና ካፌ በልቶ ወደ 'ቴንሽን…
September 30 2020 የምች በሽታ ምንድን ነዉ? ልጅ ሳለን ከንፈራችን ሲቆስል "ስጋ በልቼ ወይም ቅባት ያለው ምግብ በልቼ በፀሃይ ወጥቼ ነበር" ያላለ ማን አለ? ተጎ ቅጠል እና ዳማከሴ ያልተጠቀመ? ምች…
September 25 2020 ቫይታሚን ዲ (Vitamin D) በኮሮናቫይረስ የመያዝ እድልን በ54 በመቶ ሊቀንስ እንደሚችል የሰሩትን ጥናት መሰረት አርገው አንድ የቦስተን ዩኒቨርስቲ ሀኪም ተናግረዋል:: እኚህ የቦስተን ዩኒቨርስቲ ሀኪም እንደሚሉት በደም ውስጥ…
September 20 2020 መግቢያ በአለም ላይ የመልቲ ቫይታሚኖች ገበያ በከፍተኛ ሁኔታ እየጦዘ ይገኛል:: በአሁኑ ሰአት በአለማችን ላይ በአመት ውስጥ 30 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት በኪኒን መልክ ያሉ ጠቃሚ ንጥረነገሮች…
September 5 2020 የ ቫይታሚን ዲ እጥረት ለኮቪድ-19 በሽታ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያጋልጥ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ 👉 “ጃማ ኔትወርክ” በተባለ የምርምር መጽሔት የወጣው ግኝት እንደሚያመለክተው የ ቫይታሚን ዲ ንጥረ ነገርን በበቂ…
September 5 2020 የተቅማጥና ትውከትን የሚያመጡ ነገሮች ምንድን ናቸው? በህፃናት ላይ የሚከሰት ተቅማጥና ትውከት ብዙውን ጊዜ በተለያዩ በጥቃቅን በዓይን በማይታዩ ተዋህሲያን እንደ ቫይረስ ፣ ባክቴሪያ ወይም የባክቴሪያ መርዞች አማካይነት ይከሰታል::…
September 2 2020 "ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታላችን አቅራቢያ የቀብር ስነስርዓት የሚፈፀምባቸው መንፈሳዊ ቦታዎች አሉ። ዛሬም ወገኔ እርቀቱን ሳይጠብቅ ለሟች ወገኑ ያለውን ክብር ድል ባለ ቀብር ሀዘኑን እየገለፀ ነው። ዘመዱን ሲቀብር ጎን…
August 31 2020, የቶንሲል ህመም በዶክተር መሐመድ በሽር (የህፃናት ሐኪም) መግቢያ 👉 በአዳጊ አገራት እድሜያቸው ከ 5 እስከ 15 ባሉ ልጆች ላይ የሚከሰተው የልብ በሽታ (ሪውማቲክ ኸርት ዲዚዝ) ባግባቡ ካልታከመ…
August 30 2020 የማህፀን በር ካንሰር ምንድነው? የማህፀን በር ካንሰር ማለት ወደ ማህፀን መግቢያ በር ( የ ማህፀን የታችኛው ክፍል) ላይ የሚፈጠር ካንሰር ነው።ይህም የሚሆነው በማህፀን የታችኛው ክፍል የሚገኙ…