ሀሰተኛ መድሃኒቶችን ከእውነተኞች እንዴት መለየት እንችላለን?

  June 27 2021, Doctors Online Ethiopia   መግቢያ   ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ሀሰተኛ መድሀኒቶችን ለመድሃኒት ቤቶች የሚያቀርቡ እንዲሁም በህገወጥ መንገድ መድሃኒቶችን የሚቸበችቡ ግለሰቦችን እዚህም እዛም ማየት የተለመደ ሆኗል::…

Continue Readingሀሰተኛ መድሃኒቶችን ከእውነተኞች እንዴት መለየት እንችላለን?

የማይግሬን እራስ ምታትን መረዳት‼️

June 25 2021, Doctors Online Ethiopia የጥያቄዎቻችሁ መልስ ✔️ ማይግሬን በተደጋጋሚ የሚከሰት በአይነቱ  ውስብስብ የራስ ምታት ህመም ነው:: በሽታው የሚከሰተው በተለያዩ ምክንያቶች በሚመጣ የነርቭ ስርአት መዛባት ነው:: ✔️ የማይግሬን የራስ…

Continue Readingየማይግሬን እራስ ምታትን መረዳት‼️

Breast Self Examination (ጡትን እራስን በራስ መመርመሪያ መንገድ)

June 23 2021, Doctors Online Ethiopia በሀገራችን የጡት ካንሰር ሴቶችን ከሚያጠቁ ካንሰሮች ቀዳሚውን ስፍራ ይወስዳል። የጡትን ጤንነት በራስ መመርመር በጡት ላይ የሚታዩ ለውጦችን በጊዜ ለማወቅ እና የህክምና እርዳታ ለመሻት ይረዳል።…

Continue ReadingBreast Self Examination (ጡትን እራስን በራስ መመርመሪያ መንገድ)

ትኩረት የማጣት እና የመረጋጋት ችግር (ኤዲኤችዲ) (Attention Deficit hyperactivity Disorder)-ADHD

June 4 2021 መግቢያ ኤዲኤችዲ ልጆች ላይ ሊከሰት የሚችል የእድገት እክል ነው። አንዳንድ ወላጆች ልጆቻቸውን ከሌሎች በተለየ ትዕግስት የለሽ፣ ቀዥቃዣና አስቸጋሪ ሆነውባቸው መፍትሔ ሲፈልጉ ይታያሉ፡፡ እነዚህ ህፃናት የሚይዙት የሚጨብጡት የሚጠፋባቸው፣…

Continue Readingትኩረት የማጣት እና የመረጋጋት ችግር (ኤዲኤችዲ) (Attention Deficit hyperactivity Disorder)-ADHD

እነዚህን ምልክቶች ካዩ የስኳር በሽታ ምርመራን ቢያደርጉ ይመከራል ‼️

የስኳር በሽታ መግቢያ   የስኳር በሽታ በአለማችን በስፋት ከሚገኙ የረጅም ጊዜ ህመሞች አንዱ ሲሆን የኩላሊት ድክመት በቀዳሚነት በማስከተል ይታወቃል። በሰውነታችን ያሉ ሁሉም ሴሎች ግሉኮስን ጉልበት ለማማንጨት ይጠቀማሉ። ታዲያ ሴሎች ስኳርን…

Continue Readingእነዚህን ምልክቶች ካዩ የስኳር በሽታ ምርመራን ቢያደርጉ ይመከራል ‼️

አብዝቶ የመጠራጠር የስብእና ህመም‼️

May 2021, Dr Yonas Lakew እንደዚህ አይነት ስብእና ያላቸው ሰዎች በብዛት 'ሲሪየስ' እና ለራሳቸው የተጋነነ ግምት የሚሰጡ ሲሆኑ ከሁሉም ሰው ጋር ያላቸውን ግንኙነት በንቃት ነው የሚከታተሉት። በሌሎች ሰዎች ንግግር እና…

Continue Readingአብዝቶ የመጠራጠር የስብእና ህመም‼️

34 የነጭ ሽንኩርት የጤና በረከቶች‼️

34 የነጭ ሽንኩርት የጤና በረከቶች‼️   1. የደም ቅዳ (Artery) ግድግዳዎችን በማደደርና በማጥበብ የሚታወቀውን አቲሮስክሊሮሲስ የተሰኘውን በሽታ ይዋጋል፡፡ 2.የኮልስትሮል መጠንን ይቀንሳል፡፡ 3. የደም ግፊትን ይቀንሳል፡፡ 4. ጉንፋንንና ሌሎች መሰል የላይኛው…

Continue Reading34 የነጭ ሽንኩርት የጤና በረከቶች‼️