You are currently viewing Breast Self Examination (ጡትን እራስን በራስ መመርመሪያ መንገድ)

Breast Self Examination (ጡትን እራስን በራስ መመርመሪያ መንገድ)

June 23 2021, Doctors Online Ethiopia

በሀገራችን የጡት ካንሰር ሴቶችን ከሚያጠቁ ካንሰሮች ቀዳሚውን ስፍራ ይወስዳል።

የጡትን ጤንነት በራስ መመርመር በጡት ላይ የሚታዩ ለውጦችን በጊዜ ለማወቅ እና የህክምና እርዳታ ለመሻት ይረዳል።

የጡትን ጤንነት በራስ መመርመርን ከዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ

Leave a Reply