በሀገራችን በ24 ሰአት ውስጥ ተጨማሪ 1,368 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል ‼️

የነሀሴ 16 2012 ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,776 የላብራቶሪ ምርመራ 1,368 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ25 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 567 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ…

Continue Readingበሀገራችን በ24 ሰአት ውስጥ ተጨማሪ 1,368 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል ‼️

በኢትዮጵያ በ24 ሰአት ውስጥ ተጨማሪ 1778 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል ‼️

August 20 2020 ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 21,456 የላብራቶሪ ምርመራ 1778 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም የ20 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 620 አድርሶታል። በሌላ በኩል በትናንትናው…

Continue Readingበኢትዮጵያ በ24 ሰአት ውስጥ ተጨማሪ 1778 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል ‼️

በ24 ሰዓታት ውስጥ 15 ሺህ ናሙናዎችን ለመመርመር አቅዶ እየሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በ24 ሰዓታት ውስጥ 15 ሺህ ናሙናዎችን ለመመርመር አቅዶ እየሰራ ያለው ሚኒስቴሩ ኅብረተሰቡ ወረርሽኙን ለመከላከል የሚያስችሉ ቅድመ ጥንቃቄዎችን በመተግበር የዘመቻው ተባባሪ እንዲሆን ጥሪ አቅርቧል፡፡ ከነሐሴ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት…

Continue Readingበ24 ሰዓታት ውስጥ 15 ሺህ ናሙናዎችን ለመመርመር አቅዶ እየሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ምክንያት አልሆንም! The Anti COVID-19 Movement

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የኮቪዴ-19 በሽታ ለመከላከልና በልዩ ትኩረት በሽታውን ለመቆጣጠር የሚያስችል ማህበረሰብ ንቅናቄ እና ምርመራ (ማንም) ዘመቻ፡ 'ምክንያት አልሆንም' በሚል መሪ ቃል ይፋ አድርገዋል፡፡ የ “ምክንያት…

Continue Readingምክንያት አልሆንም! The Anti COVID-19 Movement

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 801 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ሰኔ 2 2012

  • Post author:
  • Post category:News
  • Post comments:1 Comment

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 10,919 የላብራቶሪ ምርመራ 801 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ ባለፋት 24 ሰዓታት የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 390 አድርሶታል። በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 292…

Continue Readingበኢትዮጵያ ተጨማሪ 801 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ሰኔ 2 2012