ዞስክላስ እና አጋር ድርጅቶች ለኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 1000 ታብሌት ስልኮችን በስጦታ አበረከቱ‼️
September 28 2020 ዞስክላስ (Zosclase) ኩባንያ ከ10 ባለሀብቶች እና ድርጅቶች ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለኮቪድ-19 ምላሽ የሚውል 102‚500 ዶላር የሚያወጡ 1000 ታብሌት ስልኮችን በስጦታ መልክ አበርክቷል፡፡ ታብሌት ስልኮቹ…