ሰው ለምን ራሰ በራ ይሆናል? -የጥያቄዎቻችሁ መልስ #7

ጠያቂ:- ወጣት ወንድ ጥያቄ:- ሰው ለምን ራሰ በራ ይሆናል? የእኛ መልስ ራሰ በራነት ምንድን ነው? መነሻው እና ህክምናው ምንድን ነው? ፀጉር በማንኛውም የሰውነታችን ቆዳ ላይ ከእጃችን መዳፍ እና ከእግራችን ሶል ዉጪ ይበቅላል ነገር ግን አብዛኛዎቹ ፀጉሮች ስስ ስለሆኑ በአይናችን ላናያቸው እንችላለን፡፡ ፀጉር ኬራቲን(keratin) ከሚባለው ፕሮቲን በዉጨኛው የቆዳ ክፍል የፀጉር ፎሊክል ዉስጥ ይሰራል፡፡ ፎሊክላችን አዲስ የፀጉር …

ሰው ለምን ራሰ በራ ይሆናል? -የጥያቄዎቻችሁ መልስ #7 Read More »

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 801 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ሰኔ 2 2012

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 10,919 የላብራቶሪ ምርመራ 801 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ ባለፋት 24 ሰዓታት የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 390 አድርሶታል። በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 292 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው የገገሙ ሰዎችን ቁጥር 9707 አድርሶታል፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 22,253 ደርሷል፡፡

Share via
Copy link
Powered by Social Snap