በአለም ላይ አጠቃላይ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ብዛት ከ20 ሚልዮን አልፏል! – August 10 2020

August 10 2020 በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ734 ሺህ ሲያልፍ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ ከ20 ሚልዮን ተሻግሯል:: እስካሁን በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል 12,915,486 የሚሆኑት ከቫይረሱ ሲያገግሙ 6,396,631 ያህሉ ደግሞ አሁንም ቫይረሱ ይገኝባቸዋል :: ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ከፍተኛ የሞት ቁጥር የተመዘገበባቸው የአለም ሀገራት እና የሟቾች ቁጥር:- 1. 🇺🇸አሜሪካ 165,617 …

በአለም ላይ አጠቃላይ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ብዛት ከ20 ሚልዮን አልፏል! – August 10 2020 Read More »

በኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት ከተወለዱ 10 ሚሊዮን ህጻናት ውስጥ 84 በመቶዎቹ ያልተመዘገቡ ናቸው ተባለ።

የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ባለፉት 5 ዓመታት የመዘገበው የውልደት ኩነት 16 በመቶ ብቻ መሆኑንና ይህም 84 በመቶ የሚሆኑት ተወላጆች በመንግስት ሰነድ ላይ ያልተመዘገቡ እና የማይታወቁ ናቸው ብሏል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጀብ ጀማል ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ከአውሮፓውያኑ 2012 ጀምሮ 10 ሚሊየን ሕጻንናት ይወለዳሉ የሚል ግምት የነበረ ቢሆንም በወሳኝ ኩነት የተመዘገቡት ግን 2 ሚሊየን …

በኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት ከተወለዱ 10 ሚሊዮን ህጻናት ውስጥ 84 በመቶዎቹ ያልተመዘገቡ ናቸው ተባለ። Read More »

በሁለት ሳምንታት ውስጥ 97,000 የአሜሪካ ህፃናት ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል!

በአሜሪካ በመጨረሻዎቹ የጁላይ ሁለት ሳምንታት ብቻ 97,000 ህፃናት ሳርስ-ኮቭ 2(ኮሮናቫይረስ) ተገኝቶባቸዋል:: በአሜሪካ እስካሁን ከተገኙት አምስት ሚልዮን ገደማ በሳርስ-ኮቭ 2 የተያዙ ሰዎች ከ338 ሺህ በላይ የሚሆኑት ህፃናት እንደሆኑ የአሜሪካን የሲቢኤስ ዜና አውታሩ ማይክል ጆርጅ ሪፖርት አድርጓል:: የተያያዘም በአሜሪካ ኮሮናቫይረስ በምርምራ የተገኘበት ሰው ከአምስት ሚልየን አልፏል። ሬውተርስ ትናንት ቅዳሜ ምሽት ላይ አንደዘገበው በአሜሪካ ከ66 ሰው አንዱ ኮሮናቫይረስ …

በሁለት ሳምንታት ውስጥ 97,000 የአሜሪካ ህፃናት ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል! Read More »

ምክንያት አልሆንም! The Anti COVID-19 Movement

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የኮቪዴ-19 በሽታ ለመከላከልና በልዩ ትኩረት በሽታውን ለመቆጣጠር የሚያስችል ማህበረሰብ ንቅናቄ እና ምርመራ (ማንም) ዘመቻ፡ ‘ምክንያት አልሆንም’ በሚል መሪ ቃል ይፋ አድርገዋል፡፡ የ “ምክንያት አልሆንም!” ዋነኛ አላማ ማንኛውም ሰው ለኮሮናቫይረስ መስፋፋት ምክንያት ላለመሆን ራሱን የሚከላከልበት፣ ከራሱ አልፎ ቤተሰቡንና አካባቢውን የሚጠብቅበት እንዲሁም በተሰማራበት ሙያ ሁሉ ሃላፊነት በመውሰድ በእኔነት ስሜት ለራሱ …

ምክንያት አልሆንም! The Anti COVID-19 Movement Read More »

በኢትዮጵያ ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የተመዘገቡ ሟቾች ቁጥር ከ400 አልፏል‼️ ሰኔ 3 2012

የሰኔ 3 2012 አ.ም የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት:: በኢትዮጵያ ተጨማሪ 565 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል:: ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,035 የላብራቶሪ ምርመራ 565 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 499 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 22,818 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 407 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 10,206 …

በኢትዮጵያ ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ የተመዘገቡ ሟቾች ቁጥር ከ400 አልፏል‼️ ሰኔ 3 2012 Read More »

100 ሺህ የኮቪድ-19 የምርመራ ኪት ድጋፍ ተገኘ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 100 ሺህ የኮቪድ 19 የምርመራ ኪት በድጋፍ መገኘቱን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገፃቸው “የኮቪድ 19 ምርመራን በስፋት በምናካሂድበት በዚህ ወቅት፣ የአጋሮቻችን ድጋፍ ስላልተለየን እናመሰግናቸዋለን። ዛሬ በልገሳ የቀረቡ 100,000 መመርመሪያ ኪቶችን ተረክበናል” ብለዋል።

የኒውዚላንድ ድል በኮቪድ-19 ላይ!

ኒውዚላንድ ያለ ማህበረሰብ ውስጥ ስርጭት ድፍን 100 ቀናትን አስቆጥራለች:: የኒውዚላንድ ጤና ሚኒስቴር እንደተናገሩት በእሁድ ቀን ምንም የኮቪድ-19 አዲስ ታማሚ በሀገሪቱ አልተገኘም:: በሀገሪቱ ውስጥ በአሁኑ ሰአት ኮቪድ-19 ያለባቸው አጠቃላይ ሰዎች ብዛትም 23 ሲሆን ሁሉም በለይቶ ማቆያ ውስጥ ይገኛሉ:: በሀገሪቷ ውስጥ በሽታው ከያዘው ሰው ጋር የንክኪ ታሪክ ያልነበረው አዲስ ታማሚ ከተገኘ ድፍን 100 ቀናት ተቆጥረዋል:: ነገር ግን …

የኒውዚላንድ ድል በኮቪድ-19 ላይ! Read More »

ጌትስ ፋውንዴሽን እና የኮቪድ-19 ክትባት!

የአለም ሁለተኛ ባለሀብት ቢል ጌትስና የባለቤታቸው ሜሊንዳ ጌትስ የሆነው ጌትስ ፋውንዴሽን ከአለም ትልቁ የክትባት አምራች ድርጅት ጋር ስምምነት ፈፅመዋል:: ስምምነቱም የሳርስ-ኮቭ 2 (የኮሮናቫይረስ) ክትባትን ከአነስተኛ እስከመካከለኛ ገቢ ላላቸው ሀገራት ህዝቦች በቅናሽ ማለትም አንድ ክትባትን ከ3 ዶላር ባነሰ ዋጋ እንዲያገኙ የሚያስችል ነው:: ስምምነቱ እስከመቶ ሚልየን ብዛት ያላቸው የክትባቱ ዶዞችን ክትባቱ ይፋ በሆነ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ከአነስተኛ …

ጌትስ ፋውንዴሽን እና የኮቪድ-19 ክትባት! Read More »

የባህል መድሀኒቶች ንጉስ‼️ September 2020

September 14 2020 የባህል መድሀኒቶች ንጉስ (ጋርድኔላ ሉሲደም መሽሩም)   ይህ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ስሙ የገነነው የባህል መድሀኒቶች ንጉስ የፈንገስ አይነት ሲሆን ስሙ ጋኖደርማ ሉሲደም ይባላል:: ይህ መሽሩም ፋን የመሰለ ቅርፅ ያለው እና ተለቅ ያለ በጣት ደግሞ ሲነካ ለስለስ የሚል መሽሩም ነው:: ይህ ጋኖደርማ የተሰኘ መሽሩም ጥንታዊ ቻይናን ጨምሮ በተለያዩ የእስያ ሀገራት ለብዙ ምዕተ አመታት …

የባህል መድሀኒቶች ንጉስ‼️ September 2020 Read More »

Share via
Copy link
Powered by Social Snap