ሀይድሮግዚ ክሎሮኩዊን የኮቪድ-19 ምልክቶችን አይቀንስም- በአሜሪካ እና በካናዳ የተሰራ አንድ ጥናት
August 12 2020 ሀይድሮግዚ ክሎሮኩዊን የተሰኘው ፕሬዝዳንት ትራንፕ ለኮቪድ-19 ፈውስ ነው ብለው የሚከራከሩለት መድሀኒት በድጋሚ ጥናት ተሰርቶበታል:: ጥናቱ የተሰራው መድሀኒቱ ሰዎች ለቫይረሱ ከተጋለጡ በኋላ የቫይረሱ ምልክቶች እንዳይኖራቸው ያረግ እንደሆን ለማረጋገጥ…
August 12 2020 ሀይድሮግዚ ክሎሮኩዊን የተሰኘው ፕሬዝዳንት ትራንፕ ለኮቪድ-19 ፈውስ ነው ብለው የሚከራከሩለት መድሀኒት በድጋሚ ጥናት ተሰርቶበታል:: ጥናቱ የተሰራው መድሀኒቱ ሰዎች ለቫይረሱ ከተጋለጡ በኋላ የቫይረሱ ምልክቶች እንዳይኖራቸው ያረግ እንደሆን ለማረጋገጥ…
የኮሮናቫይረስ ላለባቸው እናቶች አስፈላጊው ቅድመ ጥንቃቄ ከተደረገ በወሊድ ጊዜ ወደ ህጻናቱ የመተላለፍ እድሉ ዝቅተኛ ሊሆን እንደሚችል አንድ ጥናት አመለከተ። አሜሪካ ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ሆስፒታሎች ኮሮናቫይረስ ካለባቸው እናቶች…
ከኮቪድ-19 ካገገሙ ታማሚዎች ሶስት አራተኛዎቹ ካገገሙ በወራት ጊዜ ውስጥ የልብ መጎዳት እንደሚኖራቸው አንድ ጥናት አመልክቷል:: ሰኞ እለት በጃማ ካርዲዮሎጂ ላይ የወጣ አንድ ጥናት እንዳሳየው ከኮቪድ 19 ካገገሙ ታማሚዎች በልባቸው…
August 11 2020 በሩሲያ ተዘጋጅቶ ያለቀው የኮቪድ-19 ክትባት በሞስኮ ጋመሌያ ኢንስቲቱዩት የተዘጋጀ ሲሆን ይኸው ክትባት ዛሬ ከሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ማረጋገጫን አግኝቷል። የራሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሜር ፑቲን ዛሬ ነሃሴ 5 ቀን…
በ24 ሰዓታት ውስጥ 15 ሺህ ናሙናዎችን ለመመርመር አቅዶ እየሰራ ያለው ሚኒስቴሩ ኅብረተሰቡ ወረርሽኙን ለመከላከል የሚያስችሉ ቅድመ ጥንቃቄዎችን በመተግበር የዘመቻው ተባባሪ እንዲሆን ጥሪ አቅርቧል፡፡ ከነሐሴ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት…
ይህ ባንቴል ፕሮሲጀር የተሰኘ በአይነቱ ከባድ የሆነ የልብ ቀዶ ህክምና ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች ብቻ በተመሰረተ የህክምና ቡድን በድል ተከናውኗል:: ይህ ባሳለፍነው ቅዳሜ በዶክተር ፈቀደ አግዋር በተመራ የቀዶ ጥገና ቡድን…
ድጋፉን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ሚስተር ታን ጅያን ለጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስረክበዋል። ዶክተር ሊያ በተረከቡበት ወቅት እንደገለጹት ድጋፉ አገሪቱ የመመርመር አቅሟን ለመጨመር የምታደርገውን ጥረት የሚያግዝ ነው። በተለይ በነሃሴ ወር…
በጤና ባለሞያዎች ዘንድ ከዚህ በፊት ይታሰብ የነበረው የሳርስ-ኮቭ 2(ኮሮናቫይረስ) ኢንኪዩቤሽን ፔሬድ ( ቫይረሱ አዲስ በያዛቸው ሰዎች ላይ ምልክት ሳያሳይ የሚቆይበት ጊዜ) ከ5-6 ቀናት ሲሆን አንዳንድ ሰዎች ላይ ቢበዛ እስከ 14…
August 10 2020 በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ734 ሺህ ሲያልፍ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ ከ20 ሚልዮን ተሻግሯል:: እስካሁን በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል 12,915,486…
የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ባለፉት 5 ዓመታት የመዘገበው የውልደት ኩነት 16 በመቶ ብቻ መሆኑንና ይህም 84 በመቶ የሚሆኑት ተወላጆች በመንግስት ሰነድ ላይ ያልተመዘገቡ እና የማይታወቁ ናቸው ብሏል፡፡ የኤጀንሲው ዋና…