መልካም የእይታ ቀን‼️

October 8 2020 ዓለም አቀፉ "የእይታ ቀን" በመላው ዓለም እየተከበረ ነው:: ዓለም አቀፉ “የእይታ ቀን” የእይታ ችግር ላለባቸው እና ለአይነስውራን ዓለም አቀፍ ትኩረት እንዲሰጣቸው በማለም በየአመቱ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ጥቅምት በገባ…

0 Comments

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና ከሰሐራ በታች የሚገኙ አገራት ኢኮኖሚ‼️

ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሐራ በረሐ በታች በሚገኙ አገራት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በጎርጎሮሳዊው 2020 ዓ.ም. 40 ሚሊዮን ሰዎችን ወደ ከፋ ድሕነት ሊገፋ እንደሚችል የዓለም ባንክ አስታወቀ። ባንኩ ዛሬ ይፋ ባደረገው ትንበያ መሠረት ከሰሐራ…

0 Comments

የሀኪሙ ገጠመኝ ፤ ጉዞ ወደ ገነት…

October 8 2020 ዶ/ር ሠኢድ መሐመድ (የአጥንት ስፔሻሊስት) አንዱ ታካሚ ሠሞኑን የግራ እግሩ እና የቀኝ እጁ ላይ በደረሠበት የአጥንት ስብራት ምክንያት ሆስፒታል ተኝቶ ይታከማል። ይህንን ታካሚ ሊጠይቁ ወደተኛበት ክፍል የሚገቡ…

0 Comments

Healthcare Jobs at International Rescue Committee Ethiopia; Position : Hygiene Promotion Officer; Minimum Educational Status : Diploma in Public Health / Sanitary Science/ Environmental Health; Deadline: October 11, 2020

Job Title: Hygiene Promotion Officer Sector: Emergency Response Employment Category: Fixed Term Employment Type: Full-Time Open to Expatriates: No Location: Aleta Chuko, Ethiopia Job Description The International Rescue Committee (IRC) responds to the world’s worst humanitarian…

0 Comments

ጎንደር፣ ዲላ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት መጀመር ይችላሉ ተባለ‼️

October 7 2020 ጎንደር፣ ዲላ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ማስተማሩን ሂደት እንደገና ለማስቀጠል የሚያስችል አቋም ላይ እንደሚገኙ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተላከው የምርመራ ቡድን አረጋግጧል:: የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት…

0 Comments

የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ለሁሉም ትምህርት ቤቶች በነፃ ይሰጣል ተባለ‼️

October 7 2020 የትምህርት ሚኒስቴር መደበኛ ትምህርት ለመጀመር አስፈላጊ ዝግጅቶችን እያጠናቀቀ  እና  በትምህርት ቤቶች አስፈላጊ ግብዕቶች ለማሟላት ስራዎችን  እየሰራ መሆኑን አስታወቋል፡፡የትምህርት ሚኒስቴር ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሃረጓ ማሞ  ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት…

0 Comments