ሩሲያ የኮቪድ-19 ክትባት ማምረት ጀመረች‼️

August 15 2020 ከ2 ሳምንታት በኋላ የሰራችውን የኮቪድ-19 ክትባትን ማምረት እንደምትጀምር ተናግራ የነበረችው ሩሲያ ስፑትኒክ ቪ የተሰኘው ክትባቷን ምርት አሁኑኑ ጀምራለች:: ዜናውን ይፋ ያረገው የሩሲያ ጤና ሚኒስትር መሥሪያ ቤት ሲሆን…

Continue Readingሩሲያ የኮቪድ-19 ክትባት ማምረት ጀመረች‼️

ምክንያት አልሆንም!

August 15 2012 "በዓለም ጤና ድርጅት የቀረበውን ማስክ የማድረግ ጥሪ በመቀላቀል በሀገራችን የኮሮናቫይረስ ወረርሽን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተጀመረው የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ አንዱ አካል የሆነውን የ'ማስክ ኢትዮጵያ ዘመቻ ጀምረናል። ሁላችንም ማስክን…

Continue Readingምክንያት አልሆንም!

Exporting Coronavirus⁉️

August 14 2020 ከብራዚል ወደ ቻይናዋ ሽሄንዝሄን ግዛት ኤክስፖርት የተደረጉ በረዶ የሰሩ የዶሮ ክንፎች(frozen chicken wings) ሳርስ-ኮቭ 2(ኮሮናቫይረስ) ተገኝቶባቸዋል:: የቻይና ባለስልጣናት በትናንትናው እለት እንደተናገሩት ናሙናው የተወሰደው ከክንፎቹ ከውጨኛው ክፍል ላይ…

Continue ReadingExporting Coronavirus⁉️

በኢትዮጵያ ውስጥ ለሁለተኛ ቀን በ24 ሰዐት ውስጥ ከ1000 በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል!

August 14 2020   ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 17,323 የላብራቶሪ ምርመራ 1,038 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 232 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ…

Continue Readingበኢትዮጵያ ውስጥ ለሁለተኛ ቀን በ24 ሰዐት ውስጥ ከ1000 በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል!

ከወረርሽኙ ነጻ መሆኗን አውጃ የነበረችው ኒውዚላንድ ለ12 ቀናት የሚዘልቅ የእንቅስቃሴ እገዳን ጣለች!

የሳርስ-ኮቭ 2(ኮሮናቫይረስ) ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ በስኬታማነት ስትጠቀስ በከረመችው ኒውዚላንድ ወረርሽኙ ዳግም አገርሽቷል፡፡ በሃገሪቱ ዋና ከተማ ኦክላንድ ለ12 ቀናት የሚዘልቅ የእንቅስቃሴ እገዳም ተጥሏል፡፡ ይህ የሆነው ወረርሽኙ ወደ ማህበረሰቡ ውስጥ በመግባቱ ነው፡፡…

Continue Readingከወረርሽኙ ነጻ መሆኗን አውጃ የነበረችው ኒውዚላንድ ለ12 ቀናት የሚዘልቅ የእንቅስቃሴ እገዳን ጣለች!

የኮሮናቫይረስ ክትባት በፍትሃዊ መንገድ ለአፍሪካ ሀገራት ሊሰራጭ ይገባል- የዓለም ጤና ድርጅት

የኮሮናቫይረስ ክትባት በፍትሃዊ መንገድ ለአፍሪካ ሀገራት ሊሰራጭ እንደሚገባ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። በአፍሪካ ያለው የኮሮና ቫይረስ አሁናዊ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተከትሎ የአህጉሪቱ ሀገራት ክትባቱን እኩል ሊያገኙ ካልቻሉ አስቸጋሪ…

Continue Readingየኮሮናቫይረስ ክትባት በፍትሃዊ መንገድ ለአፍሪካ ሀገራት ሊሰራጭ ይገባል- የዓለም ጤና ድርጅት

ሰባት የአፍሪካ አገራት የኮቪድ-19 አንቲቦዲ ምርመራ ሊጀምሩ ነው‼️

August 14 2020 የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በአፍሪካ አህጉር ያለበትን ደረጃ ለማወቅ ሰባት የአፍሪካ አገራት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የኮቪድ-19 አንቲቦዲ ምርመራ ሊያካሂዱ መሆኑን የአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማእከል ሐሙስ ዕለት አስታውቋል።…

Continue Readingሰባት የአፍሪካ አገራት የኮቪድ-19 አንቲቦዲ ምርመራ ሊጀምሩ ነው‼️

ኮቪድ-19 አንዴ ይዞ ከለቀቀ በኋላ መልሶ ይይዛል?

April 14 2020 በቻይና ውስጥ ኮቪድ-19 ከያዛቸው በኋላ ያገገሙ 2 ታካሚዎች ከወራት በኋላ ቫይረሱ መልሶ ተገኝቶባቸዋል:: የመጀመሪያዋ ታማሚ የ68 አመት በቻይና ሁቤይ ግዛት የሚኖሩ ቻይናዊት ሴት ሲሆኑ ቫይረሱ የተገኘባቸው ከቫይረሱ…

Continue Readingኮቪድ-19 አንዴ ይዞ ከለቀቀ በኋላ መልሶ ይይዛል?

መንግስት ለጤና ባለሙያዎች ደህንነት ትኩረት እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አሳሰበ!

August 14 2020 የሰውን ህይወት ለመታደግ እየሰሩ የሚገኙ የህክምና ባለሙያዎችን፣ መንግስት ትኩረት እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር እና የኢትዮጵያ የጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጠይቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ፕሬዚዳንት ፣ዶ/ር ተግባር ይግዛው በተለያዩ…

Continue Readingመንግስት ለጤና ባለሙያዎች ደህንነት ትኩረት እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አሳሰበ!

በዱባይ ውሾች የኮሮናቫይረስ ምርመራ እያደረጉ ነው‼️

እነዚህ የሰለጠኑ ውሾች በዱባይ በሚገኙ አየር ማረፊያዎች የተበተኑ ሲሆን ውሾቹ ከመንገደኞች የተወሰዱ ናሙናዎችን በማሽተት መንገደኞቹ ኮሮናቫይረስ እንዳለባቸው እና እንደሌለባቸው ይመረምራሉ:: ሌላው አስገራሚ ነገር ደግሞ ውሾቹ የአንድ መንገደኛ ናሙናን ለመመርመር ከአንድ…

Continue Readingበዱባይ ውሾች የኮሮናቫይረስ ምርመራ እያደረጉ ነው‼️