ማረሚያ ቤቶች እና ኮቪድ-19‼️

August 24 2020 👉 የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የኮሮናቫይረስ መከላከያ የንጽህና መጠበቂያ እጥረት እንደገጠመው አስታወቀ። በማረሚያ ቤቶች ውስጥ የሳኒታይዘር እና የአልኮል አቅርቦት እንደሌለ ነው የተገለጸው፡፡ 👉 የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር…

Continue Readingማረሚያ ቤቶች እና ኮቪድ-19‼️

በኢትዮጵያ ​​በኮሮናቫይረስ(ሳርስ-ኮቭ2) ተይዘው ወደ ፅኑ ህክምና የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው‼️

  August 24 2020 የሚሊኒየም የኮቪድ-19 ህክምና ማእከል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ውለታው ጫኔ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ማእከሉ ከፍተኛ ክትትል የሚያስፈልጋቸውን ታካሚዎች ብቻ እየተቀበለ ነው። በማእከሉ የሚገኘው የኦክስጅን ህክምና መስጫ…

Continue Readingበኢትዮጵያ ​​በኮሮናቫይረስ(ሳርስ-ኮቭ2) ተይዘው ወደ ፅኑ ህክምና የሚገቡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው‼️

አሜሪካ እና ብራዚል‼️

August 24 2020 በኮቪድ-19 ክፉኛ እየማቀቁ ያሉ ሁለት ሀገራት! እስከአሁን 1.78 በመቶ የሚሆነው የአሜሪካ ህዝብ ኮሮና ቫይረስ (ሳርስ-ኮቭ2) ሲገኝበት ቫይረሱ ከተገኘባቸው ህዝቦቿ መሀል 3 በመቶ ገደማ የሚሆኑት ህይወታቸውን አጥተዋል::ብራዚል ደግም…

Continue Readingአሜሪካ እና ብራዚል‼️

እድሜያቸው 12 እና ከዛ በላይ የሆኑ ልጆች የፊት ጭምብል ማድረግ አለባቸው- WHO

August 23 2020 የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመግታት እድሜያቸው 12 እና ከዛ በላይ የሆኑ ልጆች የፊት ጭምብል ማድረግ እንዳለባቸው የአለም ጤና ድርጅት አሳስቧል:: በተጨማሪም እድሜያቸው ከ6-11 የሆኑ ልጆች የፊት ማስክ ማድረጋቸው ለበሽታው…

Continue Readingእድሜያቸው 12 እና ከዛ በላይ የሆኑ ልጆች የፊት ጭምብል ማድረግ አለባቸው- WHO

በአዲስ አበባ ከተማ የኮቪድ-19 ወቅታዊ ሁኔታ‼️ 

ነሃሴ 17 2012 በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረጉ ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ አንድ (6,681) የላብራቶሪ ምርመራዎች ዘጠኝ መቶ ስድሳ ስምንት (968) ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን በአዲስ አበባ…

Continue Readingበአዲስ አበባ ከተማ የኮቪድ-19 ወቅታዊ ሁኔታ‼️ 

በኢትዮጵያ የክልል ጤና ቢሮዎች ሪፖርት እና የድሬዳዋ መስተዳደር የኮቪድ-19 መግለጫ!

ነሃሴ 17/2012 ዓ/ም የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች፦ #Afar በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 445 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 6 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በአፋር ፦ - 806 በቫይረሱ የተያዙ…

Continue Readingበኢትዮጵያ የክልል ጤና ቢሮዎች ሪፖርት እና የድሬዳዋ መስተዳደር የኮቪድ-19 መግለጫ!

ቻይና የኮቪድ-19 ክትባቶች ለአስቸኳይ ጊዜ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፈቀደች።

August 23 2020 የአስቸኳይ ጊዜ ክትባት እንዲሰጥ የተፈቀደው በሀገሪቱ የክትባት አስተዳደር ህግ ሲሆን ፣ ሙሉ ፈቀድ ያላገኙ ክትባቶችን ለቫይረሱ ከፍተኛ ተጋላጭነት ያላቸው፣ ግለሰቦች ብቻ ይከተባሉ ተብሏል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ቻይና…

Continue Readingቻይና የኮቪድ-19 ክትባቶች ለአስቸኳይ ጊዜ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፈቀደች።

🇮🇹 በጣልያን ኮቪድ-19 ዳግመኛ አንሰራርቷል‼️

August 23 2020 👉 ጣልያን ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ 1,071 አዲስ የኮቪድ-19 ታማሚዎችን አግኝታለች:: ይህ ቁጥር ካሳለፍነው የፈረንጆቹ ሜይ ወር በኋላ በቀን ውስጥ የተመዘገበ ከፍተኛው የታማሚዎች ቁጥር ሆኗል :: 👉…

Continue Reading🇮🇹 በጣልያን ኮቪድ-19 ዳግመኛ አንሰራርቷል‼️

የኢቦላ ወረርሽኝ‼️

August 23 2020 በኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ በተቀሰቀሰው የኢቦላ ወረርሽኝ 43 ሰዎች መሞታቸውንና 100 የሚሆኑ ሰዎች መያዛቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ። በምዕራባዊ ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ አካባቢ በተቀሰቀሰው የኢቦላ ወረርሽኝ 100 ሰዎች…

Continue Readingየኢቦላ ወረርሽኝ‼️