በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ837 ሺህ አልፏል! – ነሃሴ 22 2012

August 28 2020 በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ837 ሺህ ሲያልፍ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 25 ሚልዮን ተጠግቷል:: እስካሁን በቫይረሱ ከተያዙት 24,741,651 ሰዎች መካከል…

Continue Readingበአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ837 ሺህ አልፏል! – ነሃሴ 22 2012

የቀብር ስርአቶች ላይ ጥንቃቄዎች‼️

August 28 2020 በዚህ የኮሮናቫይረስ(ሳርስ-ኮቭ2) ወረርሺኝ ወቅት ከጤና ተቋማት ውጭ የሚከሰት ሞትና የአስክሬን ምርመራ እንዲሁም የቀብር ስነስርዓት ወቅት መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች። #COVID-19 #EPHI #COVID19Ethiopia

Continue Readingየቀብር ስርአቶች ላይ ጥንቃቄዎች‼️

አዲስ የኮቪድ-19 መመርመሪያ‼️

August 28 2020 ኮቪድ-19ን በ15 ደቂቃ ውስጥ መለየት የሚያስችለው መሣሪያ የአስቸኳይ ጊዜ ፈቃድ አገኘ!! አቦት ላቦራቶሪስ የኮቪድ-19 በሽታን በ15 ደቂቃ ውስጥ ለመለየት ለሠራው መሣሪያ ከአሜሪካ የምግብ እና መድኃኒት አስተዳደር የአስቸኳይ…

Continue Readingአዲስ የኮቪድ-19 መመርመሪያ‼️

ከመጠን በላይ ውፍረት በኮቪድ-19 የሚመጣ ሞትን 48 በመቶ ይጨምራል- አንድ ጥናት

August 27 2020 ከመጠን በላይ ውፍረት በኮቪድ-19 የሚመጣ ሞትን በ48 በመቶ እንደሚጨምር እና ለበሽታው የሚሰጡ ክትባቶች ብዙም ውጤታማ እንዳይሆኑ እንደሚያደርግ አንድ አዲስ የወጣ ዓለም አቀፍ ጥናት አመለከተ። በዓለም አቀፍ ደረጃ…

Continue Readingከመጠን በላይ ውፍረት በኮቪድ-19 የሚመጣ ሞትን 48 በመቶ ይጨምራል- አንድ ጥናት

በቤት ውስጥ የሚደረግ የኮቪድ 19 ህክምና መስፈርቶች!

August 27 2020 ይህ አጭር ቪዲዮ በቤት ውስጥ ስለሚደረግ የኮቪድ-19 ህክምና መስፈርቶች የሚያብራራ ነው:: #EPHI #COVID19Ethiopia   [irp posts="304" name="በስራ ቦታችን እራሳችንን እና ሌሎችን እንዴት ከኮቪድ-19 መጠበቅ እንችላለን?"]

Continue Readingበቤት ውስጥ የሚደረግ የኮቪድ 19 ህክምና መስፈርቶች!

ቻይና ለ3ኛ ዙር የኮቪድ-19 መከላከያ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች!

August 27 2020 የቻይና መንግስት ለ3ኛ ዙር የኮሮናቫይረስ(ሳርስ-ኮቭ2) መከላከያ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ለኢትዮጵያ ለግሷል። በዚኛው ዙር ድጋፍ 500 ሺህ ሰርጂካል የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል፣ 65 ሺህ የአፍ እና አፍንጫ…

Continue Readingቻይና ለ3ኛ ዙር የኮቪድ-19 መከላከያ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች!

ኮቪድ-19 ጠንካራ የጤና ስርዓት የብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ መሆኑን አስተምሮናል- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ

August 26 2020 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ኮቪድ-19 ጠንካራ የጤና ስርዓት መኖር የብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ መሆኑን ተናግረዋል ። 70ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ኮሚቴ ጉባዔ በትናንትናው እለት በቪዲዮ…

Continue Readingኮቪድ-19 ጠንካራ የጤና ስርዓት የብሄራዊ ደህንነት ጉዳይ መሆኑን አስተምሮናል- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ

የ15 አፍሪካ ሀገራት የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ከ10 ሺህ ተሻግሯል-ሲዲሲ አፍሪካ

August 26 2020 የ15 አፍሪካ ሀገራት የኮሮናቫይረስ (ሳርስ-ኮቭ2) ተጠቂዎች ቁጥር ከ10 ሺህ መሻገሩን የአፍሪካ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ማእከል ሲዲሲ አፍሪካ አስታወቀ፡፡ በመላ አህጉሪቱ አዳዲስ የተጠቂዎች ቁጥር በስፋት እየታየ መሆኑን ሪፖርቱ…

Continue Readingየ15 አፍሪካ ሀገራት የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ከ10 ሺህ ተሻግሯል-ሲዲሲ አፍሪካ