You are currently viewing Ethiopian Construction Works Corporation Vacancy Announcement

Ethiopian Construction Works Corporation Vacancy Announcement

Ethiopian Construction Works Corporation Vacancy Announcement, August 22 2023

.

.

 

Organization: Ethiopian Construction Works Corporation

Position: ኢንቫይሮሜንታል ባለሞያ

Location: Addis Ababa

Employment: Contract

Date of Announcement: August 20 2023

Deadline: August 28 2023

.

 

.

.

Introduction

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) is a public enterprise established on 18 Dec. 2015 based on Council of Ministers Regulation No. 366/2015 with an authorized capital of Birr 20,313,608,143.90. Out of which Birr 15,598,806,251.43 paid up in cash and in- kind. Council of Ministers Regulation No. 390/2016 has amended the establishment of the corporation, on 28 Sep. 2016.

The corporation is a result of the amalgamation of three formerly independent public enterprises, namely the Ethiopian Road Construction Corporation, the Ethiopian Water Works Construction Enterprise, and the Ethiopian Prefabricated Building Parts Production Enterprise. While the establishment of the corporation is a recent phenomenon, 18 Dec. 2015, the history of the above- mentioned three former enterprises traced back to the late 1940s and early 1950s.

.

Job requirements

 

• የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ኤምኤስሲ | ቢኤስሲ ዲግሪ በኢንቫይሮንመንታል ሳይንስ፣ ፐብሊክ ሄልዝ ወይም በተመሣሣይ

· አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ: 0/2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

• የደመወዝ ደረጃ: 9 መነሻ

የደመወዝ መጠን: 9,418.00

የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት

.

 

How To Apply

.

ማሳሰቢያ፡-

• የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡

• አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው

የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ

ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና

አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ

መሆን አለበት፡፡

• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡

• ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣

• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910

 

.

VIEW ON SOURCE

.

 

For more vacancy alerts like this Ethiopian Construction Works Corporation Vacancy Announcements, join us on Telegram 

Leave a Reply