Doctors Online Ethiopia, October 30 2021
LABORATORY TECHNICIAN
Oct 29, 2021 – Nov 2, 2021
Description
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ
- የትምህርት ዓይነት: በሜዲካል ላቦራቶሪ የሙያ ዘርፍ የሰለጠነ/ች
- የሥራ ልምድ : 3 ዓመትና ከዛ በላይ የሰራ/ች
- (ብዛት 5)
How to Apply
- ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና ፤ የሥራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ሞኤንኮ ፊት ለፊት በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሐብት ክፍል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ ፤ ስልክ ቁ. ፡ 0116614250/0900464646
For more vacancy announcements join Doctors Online on Telegram