August 21 2021
NURSE
Aug 19, 2021 – Sep 1, 2021
Description
የስራው መደብ ዝርዝር
መ/ቤታችን ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን በማወዳደር በቅጥር ለማሟላት ይፈልጋል፡፡
ደረጃ
- XIV
ብዛት
- 1
ዝቅተኛተፈላጊችሎታ
- ዕውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በነርሲንግ ተመርቆ/ቃ 0 ዓመት የስራ ልምድና የታደሰ የሙያ ምዝገባ ፈቃድ ያለው/ላት
ልዩ ሙያ ችሎታ
- በነርሲንግ ስራ
Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ
- ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ፣
- ሴት አመልካቶች ይበረታታሉ፣
- የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ምዝገባው ይካሄዳል።
- የምዝገባ ቦታ ጤና ሚ/ር ቅጥር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁ 318.
ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሪክተር