You are currently viewing ህወኃት በሆስፒታል ለተፈጸመዉ ጥቃት ሀላፊነቱን አልወስድም ሲል አስታወቀ!!

ህወኃት በሆስፒታል ለተፈጸመዉ ጥቃት ሀላፊነቱን አልወስድም ሲል አስታወቀ!!

August 10 2021, Doctors Online Ethiopia

በአፋር ክልል በሚገኝ አንድ የጤና ጣቢያ ላይ ቢያንስ 12 ሰዎች የተገደሉበትን ጥቃት ሀላፊነቱን እንደማይወስድ የትግራይ አማጺ ቡድን አስታወቀ፡፡

የአፋር ክልል አስተዳደር ለደረሰዉ ጥቃት የትግራይ ኃይሎች ተጠያቂ መሆኑን ማስታወቁ ይታወሳል፡፡

በጋሊኮማ ጤና ጣቢያ በከባድ የመድፍ ጥቃት 12 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የአፍር ክልል አስተዳደር አስታዉቋል፡፡ቢያንስ 30 ያህል ሰዎች ክፉኛ ተጎጂ ሆነዋል፡፡የአማጺ ቡድኑ ቃል አቀባይ በትዊተር ገጽ ከጥቃቱ ጀርባ የለንበትም ቢሉም የአፋር ክልል አስተዳደር ቃል አቀባይ ግን የሽብርተኛ ቡድኑ የእጅ ስራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

Via : ዳጉ ጆርናል

 

For recent Medical News Join Our telegram Channel

Leave a Reply