ጊኒ በምዕራብ አፍሪካ የመጀመሪያውን በማርበርግ ቫይረስ የተያዘ ሰው አገኘች!!

  August 10 2021, Doctors Online Ethiopia በጊኒ የሚገኙ የጤና ባለሥልጣናት በምዕራብ አፍሪካ የመጀመሪያውን የሆነውን በማርበርግ ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱን አረጋግጠዋል። ቫይረሱ በከፍተኛ ሁኔታ ተላላፊ የሆነና ኢቦላን ከሚያስከትለው ቫይረስ ጋር…

Continue Readingጊኒ በምዕራብ አፍሪካ የመጀመሪያውን በማርበርግ ቫይረስ የተያዘ ሰው አገኘች!!

ህወኃት በሆስፒታል ለተፈጸመዉ ጥቃት ሀላፊነቱን አልወስድም ሲል አስታወቀ!!

August 10 2021, Doctors Online Ethiopia በአፋር ክልል በሚገኝ አንድ የጤና ጣቢያ ላይ ቢያንስ 12 ሰዎች የተገደሉበትን ጥቃት ሀላፊነቱን እንደማይወስድ የትግራይ አማጺ ቡድን አስታወቀ፡፡ የአፋር ክልል አስተዳደር ለደረሰዉ ጥቃት የትግራይ…

Continue Readingህወኃት በሆስፒታል ለተፈጸመዉ ጥቃት ሀላፊነቱን አልወስድም ሲል አስታወቀ!!

በኢትዮጵያ ከ13 ሚሊየን በላይ ሰዎች የጉበት በሽታ ተጠቂ መሆናቸው ተገለፀ!

August 10 2021, Doctors Online Ethiopia   በኢትዮጵያ የጉበት በሽታ ስርጭት 11 በመቶ የደረሰ ሲሆን ፣ ይህም ከኤች አይ ቪ ስርጭት በላይ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በጤና ሚኒስቴር የኤች አይቪ…

Continue Readingበኢትዮጵያ ከ13 ሚሊየን በላይ ሰዎች የጉበት በሽታ ተጠቂ መሆናቸው ተገለፀ!