August 6 2021
TECHNICAL ASSISTANT
Description
የስራው መደብ ዝርዝር
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች ባሉት ከፍት የስራ መደቦች ላይ አወዳድሮ በቅጥር ከፍት የስራ መደቡን በሰው ኃይል መሸፈን ይፈልጋል::
ደረጃ:- XI
ጾታ;- እያለይም
የትምህርት ደረጃ እና ለመደቡ አግባብ ያለው የስራ ልምድ:- የመጀመሪያ ዲግሪ ያጠናቀቱና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው /ላት
ተፈላጊ የትምህርት መስከ;- ሚድዋይፈሪ
Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ
- እድሜ፡- 18 ዓመትና በላይ
- የስራ ቦታ፡- ደ/ታቦር ዩኒቨርሲቲ
- የምዝገባ ጊዜ፡- በበኩር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀን በE-mail [email protected] ሲሆን ከዚህ ቀንና ሰዓት ውጭ ዘግይቶ የሚመጣን የት/መረጃን የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ከተወዳዳሪዎች የሚፈለግ፡- የትምህርት ማስረጃ እና Cv
- በስራ መደቡ ተወዳድረው የሚያሸንፉ የ2,000.00 ብር እና ከዚያ በላይ ደመወዝተኛ ዋስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በተራ ቁጥር 2 እና 3 ለተጠቀሰው ትምህርት አይነት /COC/ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ አብሮ መላከ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የፈተና ቀን፡- ወደ ፊት በውስጥ በማስታወቂያ ይገለጻል ፡፡
- በፈተና ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ አለባቸው፡፡
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
For more Vacancy Announcements Click Here
To recent vacancy Alerts Go to our telegram bot