You are currently viewing Nurse Needed at Chemical Industry Corporation

Nurse Needed at Chemical Industry Corporation

NURSE

 CHEMICAL INDUSTRY CORPORATION  NURSING  FULL TIME

 Jun 23, 2021 –  Jul 3, 2021

Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ ዲግሪ፣ሌቭል 4/3 በነርሲንግ
  • የሥራ ልምድ:  በሙያው 0/2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

የብቃት ማረጋገጫ ፡- በሌቭል ለሚቀርቡ የት/ት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ አለበት

ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡- 100% ሕክምና፣ ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

ደመወዝ: 5,492.00

የሥራ ቦታ: አዳሚ ቱሉ

How to Apply

የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ ቀናት፣

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ጅቡቲ ኤንባሲ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም በግንባር በመቅረብ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0116624656 አዲስ አበባ ወይም 0464419164 / 0464419169 ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁ 1206 አዲስ አበባ /247 ዝዋይ የፋክስ ቁጥር 0464419163፡፡

 

 

For More Health related Vacancies Click Here 

 

To Get alerts of latest Job Opportunities Go-to Our Telegram Bot

Leave a Reply