June 25 2021
አፍሪኬር ቤት ለቤት ሕክምና አገልግሎት ድርጅት ለሚሰጠው ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ብቁ የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደቡ መጠሪያ = ነርስ
2 ፃታ = አይለይም
3. ተፈላጊ ቸሎታ = ዲፕሎማ / Level_4 / ቢኤስ ሲ ነርስ
4. አገልግሎት = 0 – 1 አመት እና 2 አመት እና ከዚያ በላይ
5. ብዛት = 70
6. የስራ ቦታ = አ አ
7. የቅጥር ሁኔታ = በኮንትራት እና ቁዋሚነት , አ.አ ከተማ በተመደበበት/ችበት ቦታ እና ፈረቃ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/ች
ማሳሰቢያ፡- ከላይ ለተጠቀሰው የስራ መደብ የሚያመለክት ማንኛውም አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ሁሌም ከታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማቅረብ መመዝገብ አለበት/ባት
1. ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃ
2. ሲኦሲ እና ላይሰንስ
3. ከ 2 ገፅ ያልበለጠ CV
4. ኦርጂናል እና ኮፒ የስራ ልምድ ማስረጃ
አድራሻ፡- >>> ቦሌ ብራስ ከቶትል ነዳጅ ማደያ ከፍ ብሎ ወይም ከዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ ቤት ጎን በሚገኘው ጊቢ ቢሮ ቁጥር S-48
ለበለጠ መረጃ፡ ሰልክ ቁጥር +251910570183 ወይም +251955363465
E-mail address:- [email protected]
For More Health related Vacancies Click Here
To Get alerts of latest Job Opportunities Go-to Our Telegram Bot