You are currently viewing አሽከርክር ረጋ ብለህ!!

አሽከርክር ረጋ ብለህ!!

February 26 2021

#አሽከርክር_ረጋ_ብለህ

በፍጥነት ማሽከርከር ቀላል ነው ውጤቱ ግን መራር ነው:: ለእራስ ፣ ለአካባቢ እና ለተሳፋሪ በማሰብ ረጋ ብሎ ማሽከርከር ግን ማስተዋልን እና ትዕግስትን ቢጠይቅም ግን የሰውን ውድ ህይወት ከአደጋ ይታደጋል::

#FBC

Leave a Reply