የጅማ ዩኒቨርሲቲ የኮቪድ-19 በሽታን ለመከላከል የሚያስችል አዲስ መሳርያ ይፋ አደረገ‼️

October 6 2020

የጅማ ዩኒቨርሲቲ የኮቪድ-19 በሽታን ለመከላከል የሚያስችል አልትራ ቫይውሌት ዩቢ የተሰኘ መሳርያን ይፋ አድርጓል።

ይህ በዩኒቨርሲቲው የተሰራው መሳርያ ሶስት ሞዴሎች ያሉት ሲሆን፣ ሆስፒታሎችን ፣ የትምህርት ቤት ክፍሎችን፣ አዳራሾችን እና ሌሎች የመጠቀሚያ ቁሳቁሶችን ከኬሚካል ነጻ በሆነ ሁኔታ በደቂቃዎች ከኮሮናቫይረስ ማጽዳት የሚያስችል ነው።

በአሁኑ ወቅትም መሳሪያው የጅማ ዩንቨርሲቲ ትምህርት ለመጀመር በሚያደርገው ዝግጅት ላይ የትምህርት ክፍሎችን፣ ላይብራሪዎችን እና ዶርሚተሪዎችን ለማጽዳት እየዋለ ነው።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share via
Copy link
Powered by Social Snap