September 27 2020
የእጅ ሳኒታይዘራቸውን ከተጠቀሙ በኋላ በአግባቡ ሳይደርቅ ወደ እሳት እየተጠጉ ስለተቃጠሉ ብዙ ሰዎች ሪፖርት እየሰማን ነው:: ሳኒታይዘር በውስጡ አልኮል ይይዛል ስለዚህም ተቀጣጣይ ነው:: በተቻለን መጠን ሳኒታይዘር ከተጠቀምን በኋላ ከሰውነታችን ላይ እስኪደርቅ ድረስ ወደ እሳት አንጠጋ::
ይህቺ ቪዲዮው ላይ የምታዯት ሴት ሳኒታይዘር ከተጠቀመች በኋላ ሻማ ስትለኩስ ነበር ሰውነቷ በእሳት የተቃጠለው::