September 16 2020
የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት የልማት ድርጅት (ኢጋድ) በአዲስ አበባ ቀጣናዊ የካንሰር ህክምና ማዕከልን ሊያቋቁም መሆኑን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ የአደጋ መከላከል ማስተባበሪያ ተቋምን በኬንያ ናይሮቢ እንደሚከፍትም ገልጿል፡፡
በራሽያ ሞስኮ ጉብኝት ያደረጉት የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የማዕከላቱን ግንባታ በማስመልከት ከሚመለከታቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አካላት ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይቱ ፍሬያማ እንደነበርም በማህበረሰብ የትስስር ገጾቻቸው አስታውቀዋል፡፡
For More Health related News Click Here
? Subscribe on our Telegram Channel