የአንስቴቲስት አዲሙ ሀምቢሳ ምስል

🕯🕯RIP🕯🕯

September 14 2020

ዶክተርስ ኦንላይን በትናንትናው እለት ምክንያቱ ባልተገለፀ ሁኔታ በስራ ቦታ እያለ በድንገት ሕይወቱ ባለፈው የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማሕበር አንስቴቲስት አዳሙ ሀምቢሳ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ለመግለፅ ይወዳል::

ዶክተርስ ኦንላይን ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለስራ ባልደረባዎቹ መፅናናትን ይመኛል::

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share via
Copy link
Powered by Social Snap