You are currently viewing Aquapure Trading PLC; Position : Nurse; Location : Addis Ababa  ; Educational Background : BSC in Nursing; Deadline : September 18

Aquapure Trading PLC; Position : Nurse; Location : Addis Ababa ; Educational Background : BSC in Nursing; Deadline : September 18

September 11 2020; Health Jobs in Ethiopia

Vacancy Announcement

Company : Aquapure Trading PLC
Position : Nurse

JOB REQUIREMENT
👉 ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ/ በነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት ወይም
ከታወቀ የትምህርት ተቋም በነርሲንግ (10+3) ወይም ደረጃ V ዲፕሎማና የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት ወይም
👉 ከታወቀ የትምህርት ተቋም በነርሲንግ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት ወይም
👉 ከታወቀ የትምህርት ተቋም በነርሲንግ (10+3) ወይም ደረጃ III ዲፕሎማና የ8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት

HOW TO APPLY
ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሞያዎች ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ መሠረት የትምህርት፣የሥልጠና እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Address ፡- ሳሪስ ከካዲስኮ ሕንፃ ዝቅብሎ የሚገኘው ወረዳ 09 ጤና ጣቢያው ፊት ለፊት የድርጅቱ ሰው ሃብትና ጠቅላላ አገልግሎት ክፍል በአካል በመቅረብ ወይም ከታች በተገለፅው “Email Address” በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ሰልክ፡- +0118290095
Email፡- [email protected]
Deadline – September 18 2020

[email-subscribers-form id=”1″]

 

Leave a Reply