📌 በአለማችን ላይ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ27 ሚልዮን አልፏል‼️

September 8 2020

✍️ በአለማችን ላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 900 ሺህ ሲጠጋ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 27,510,544 ደርሷል::

ከህዝብ ብዛታቸው አንፃር ከፍተኛ የሚባል ከኮቪድ-19 ጋር የተያያዘ ሞት ያስመዘገቡ ሀገራት:-

1. ፔሩ – 903 ሞቶች በ1 ሚሊዮን ህዝብ
2. ቤልጀም – 854 ሞቶች በ1 ሚሊዮን ህዝብ
3. ስፔን – 631 ሞቶች በ1 ሚሊዮን ህዝብ
4. ኢንግሊዝ – 612 ሞቶች በ1 ሚሊዮን ህዝብ
5. ቺሊ – 609 ሞቶች በ1 ሚሊዮን ህዝብ
6. ቦሊቪያ – 599 ሞቶች በ1 ሚሊዮን ህዝብ
7. ኢኩዋዶር – 598 ሞቶች በ1 ሚሊዮን ህዝብ
8. ብራዚል – 595 ሞቶች በ1 ሚሊዮን ህዝብ
9. ጣሊያን – 588 ሞቶች በ1 ሚሊዮን ህዝብ
10. አሜሪካ – 584 ሞቶች በ1 ሚሊዮን ህዝብ
11. ስዊድን – 577 ሞቶች በ1 ሚሊዮን ህዝብ

 

#Worldometer

Subscribe to Receive Free Updates
Loading

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share via
Copy link
Powered by Social Snap