You are currently viewing በአለም ላይ አጠቃላይ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 26 ሚልዮን ተጠግቷል!- ነሃሴ 27 2012

በአለም ላይ አጠቃላይ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 26 ሚልዮን ተጠግቷል!- ነሃሴ 27 2012

  • Post author:
  • Post category:News
  • Post comments:0 Comments

September 2 2020

በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ861 ሺህ ሲያልፍ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ ከ26 ሚልዮን ተጠግቷል:: እስካሁን በቫይረሱ ከተያዙት 25,904,605 ሰዎች መካከል 18,196,508 የሚሆኑት ከቫይረሱ ሲያገግሙ 6,846,826 ያህሉ ደግሞ አሁንም ቫይረሱ ይገኝባቸዋል ::

ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ከፍተኛ የሞት ቁጥር የተመዘገበባቸው የአለም ሀገራት እና የሟቾች ቁጥር:-
1. 🇺🇸አሜሪካ 188,900
2. 🇧🇷ብራዚል 122,681
3. 🇮🇳ህንድ 66,460
4. 🇲🇽ሜክሲኮ 65,241
5. 🇬🇧ኢንግሊዝ 41,504
6.🇮🇹ጣሊያን 35,491
7.🇫🇷ፈረንሳይ 30,661
8.🇪🇸ስፔን 29,152
9.🇵🇪ፔሩ 29,068
10.🇮🇷ኢራን 21,672
11.🇨🇴ኮሎምቢያ 20,052
12.🇷🇺ሩሲያ 17,299
13.🇿🇦ደቡብ አፍሪካ 14,263
14.🇨🇱ቺሊ 11,321
15.🇧🇪ቤልጀም 9,897

👉 እስከአሁን የተመዘገበ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 861,271 ደርሷል::

#Worldometer

Leave a Reply