You are currently viewing ሰውን ለመቅበር የራስን ጉድጓድ መቆፈር⁉️

ሰውን ለመቅበር የራስን ጉድጓድ መቆፈር⁉️

September 2 2020

“ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታላችን አቅራቢያ የቀብር ስነስርዓት የሚፈፀምባቸው መንፈሳዊ ቦታዎች አሉ። ዛሬም ወገኔ እርቀቱን ሳይጠብቅ ለሟች ወገኑ ያለውን ክብር ድል ባለ ቀብር ሀዘኑን እየገለፀ ነው። ዘመዱን ሲቀብር ጎን ለጎን ለራሱ ደግሞ ሞቱን እያመቻቸ ነው ፤ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እየሆነ ነው ነገሩ”

– ዶ/ር ያሬድ አግደው ፤ የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል አስተዳዳሪ

 

[email-subscribers-form id=”1″]

Leave a Reply