የአለምን ህዝብ የመከተብ ፈተና‼️

September 1 2020

የሳርስ-ኮቭ 2 ክትባት በገበያ ላይ ሲውል ከአንድ ጊዜ ይልቅ ሁለቴ መከተብ ሊያስፈልግ የሚችልበት እድል የሰፋ እንደሆነ ሲ.ኤን.ኤን አስነብቧል::

እንኳን መላው አለምን ሙሉ የአሜሪካን ህዝብ እንኳን ሁለት ሁለት ጊዜ እንዲከተብ ማድረግ ከሚጠይቀው የገንዘብ መጠን አንፃር እና የሰዎችን እሺታ ከማግኘት አንፃር ከፍተኛ መስዋእትነትን ሊጠይቅ እንደሚችል ሲ.ኤን.ኤን በድህረገፁ ላይ አስነብቧል::

በቫንደርቢልት ዩኒቨርስቲ የጤና ፖሊሲ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶክተር ኬሊ ሞር የኮቪድ-19 ክትባት በሰው ልጅ ታሪክ ከተደረጉ የክትባት ዘመቻዎች ሁሉ ይልቅ ውስብስብ እንደሆነ እና ከፍተኛ የሆነ ጥረት እንደሚያስፈልገው ለሲ.ኤን.ኤን ተናግረዋል::

 

Subscribe to Receive Free Updates
Loading

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share via
Copy link
Powered by Social Snap