ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የኮሮናቫይረስ(ኮቪድ-19) ምርመራ ጀመረ። 

August 30 2020

ማዕከሉ በቀን አንድ ሺህ ናሙናዎችን የመመርመር አቅም እንዳለው የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ አቅናው ካውዛ ገልጻዋል ።

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊው ትላንት ማእከሉን ስራ ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት የማእከሉ መቋቋም ከዚህ ቀደም ናሙናዎችን ወደ ሀዋሳ፣ ሶዶና አዲስ አበባ ለምርመራ በመላክ ይባክን የነበረውን ሃብትና ጊዜ ያስቀራል ሲሉ ገልጸዋል። ማእከሉ እየተስፋፋ ያለውን የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር አስተዋጽኦው ከፍተኛ መሆኑንም ጠቅሰዋል ።

Subscribe to Receive Free Updates
Loading

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *