የትንባሆ ወረርሺኝ‼️

September 17 2020

የትንባሆ ወረርሽኝ

“…The Tobacco Epidemic is one of the biggest public health threats the world has ever faced… ”

WHO

(“…የትንባሆ ወረርሺኝ አለምን እስከዛሬ ከገጠሙአት ትልቅ ከሆኑት የማህበረሰብ ጤና አደጋዎች መካከል አንዱ ነው… ”

የአለም ጤና ድርጅት)

በአለማችን ላይ በየ ደቂቃው ከ 15 በላይ የሚሆን የሰው ህይወት ትንባሆን ከመጠቀም ጋር በተገናኘ ይቀጠፋል::
(More than 15 people loose their lives every minute due to tobacco consumption)

ትንባሆ በአመት ውስጥ ከ8 ሚልዮን በላይ ሰዎችን ይገላል:: ከእነዚህም ውስጥ ከ7 ሚልዮን በላይ የሚሆኑት ህልፈቶች ትንባሆን በቀጥታ ከመጠቀም ጋር የተገናኙ ሲሆኑ 1.2 ሚልዮን የሚሆኑት ደግሞ ከሚያጨሱ ሰዎች አቅራቢያ በመሆን በሚስቡት ጭስ ምክንያት ይሞታሉ::

(Tobacco kills more than 8 million people each year. More than 7 million of those deaths are the result of direct tobacco use while around 1.2 million are the result of non-smokers being exposed to second-hand smoke.)

ከ80 በመቶ በላይ የሚሆኑት የአለም 1.3 ቢሊዮን የትንባሆ ተጠቃሚዎች አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት ውስጥ ይኖራሉ::
(Over 80% of the world’s 1.3 billion tobacco users live in low- and middle-income countries.)

 

This Short Animation Video explains How smoking affects our body and What happens when we stop smoking cigarettes.

(ይሄ አጭር ቪዲዮ ሲጋራ ማጨስ በሰውነት ላይ የማፈጥራቸውን ነገሮች እና አንድ ሰው ሲጋራ ማጨስ ሲያቆም የሚፈጠሩትን መልካም ለውጦች የሚያሳይ ነው::)

 

Subscribe to Receive Free Updates
Loading
READ  ሴክስ ፤ ጥቅሞቹ እና 2 ዋና ዋና ተግዳሮቶቹ‼️

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share via
Copy link
Powered by Social Snap