You are currently viewing አዲስ የኮቪድ-19 መመርመሪያ‼️

አዲስ የኮቪድ-19 መመርመሪያ‼️

August 28 2020

ኮቪድ-19ን በ15 ደቂቃ ውስጥ መለየት የሚያስችለው መሣሪያ የአስቸኳይ ጊዜ ፈቃድ አገኘ!!

አቦት ላቦራቶሪስ የኮቪድ-19 በሽታን በ15 ደቂቃ ውስጥ ለመለየት ለሠራው መሣሪያ ከአሜሪካ የምግብ እና መድኃኒት አስተዳደር የአስቸኳይ ጊዜ ፈቃድ አግኝቷል።
ድርጅቱ አሜሪካ ኢሊያኖስ፣ አቦት ፓርክ ውስጥ የሚገኝ እና የሕክምና መሣሪያዎች አምራች ኩባንያ ነው።
የአሜሪካ ምክትል ጤና ሚኒስትር ብሬት ጊሮይር የመመርመሪያ መሣሪያው “ብዙ ነገር የሚለውጥ ነው” ብለዋል።
በአሜሪካ የምግብ እና መድኃኒት አስተዳደር ፈቃድ ያገኘው ቢናክስናው የተሰኘው የኮቪድ-19 መመርመሪያ ከነፃ የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ጋር በአምስት ዶላር ወጪ ብቻ ሰዎች ውጤታቸውን አውቀው ወዲያውኑ ማስረጃ አንዲያገኙ የሚያስችል እና በየጊዜው የሚታደስ ነው።

 

#CNN

#EBC

 

[email-subscribers-form id=”1″]

 

[irp posts=”388″ name=”High-tech”]

Leave a Reply