በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ837 ሺህ አልፏል! – ነሃሴ 22 2012

August 28 2020

በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ837 ሺህ ሲያልፍ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 25 ሚልዮን ተጠግቷል:: እስካሁን በቫይረሱ ከተያዙት 24,741,651 ሰዎች መካከል 17,185,692 የሚሆኑት ከቫይረሱ ሲያገግሙ 6,718,169 ያህሉ ደግሞ አሁንም ቫይረሱ ይገኝባቸዋል ::

በኮሮናቫይረስ (ሳርስ-ኮቭ2) የተያዙ በርካታ ሰዎችን በማስመዝገብ ቀዳሚ የአለም ሀገራት እና ያስመዘገቡት ተጠቂ ቁጥር:-
1. 🇺🇸አሜሪካ 6,058,447
2. 🇧🇷ብራዚል 3,764,493
3. 🇮🇳ህንድ 3,454,513
4.🇷🇺ሩሲያ 980,405
5.🇵🇪ፔሩ 621,997
6.🇿🇦ደቡብ አፍሪካ 618,286
7.🇨🇴ኮሎምቢያ 582,022
8.🇲🇽ሜክሲኮ 579,914
9. 🇪🇸ስፔን 451,792
10. 🇨🇱ቺሊ 405,972
11. 🇦🇷 አርጀንቲና 380,292
12. 🇮🇷ኢራን 369,911
13. 🇬🇧ኢንግሊዝ 330,368
14. 🇸🇦ሳውዲ አረቢያ 312,924
15. 🇧🇩 ባንግላዲሽ 306,794

#Worldometer

 

Subscribe to Receive Free Updates
Loading

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *