August 26 2020
11ኛው የውዳሴ ዳያግኖስቲክ ማዕከል “ጳጉሜን ለጤና” ዘመቻ በይፋ ተጀመረ።
️ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቁ የጤና ምርመራዎችን ከፍለው መመርመር ለማይችሉ 1000 ሰዎች በነጻ ሊያደርግ መሆኑን ተናገረ፡፡
ዳያግኖስቲክ ማዕከሉ ባለፉት አስር (10) ዓመታት እንዳደረገው ሁሉ ዘንድሮ ምርመራ እንደሚያስፈልጋቸውና የመክፈል አቅም እንደሌላቸው ታምኖበት በሐኪም ለሚፃፍላቸው ታካሚዎች የነጻ ምርመራ አገልግሎት በጳጉሜ ወር ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሷል።
📞 0940050505
ወይም
📞 0940040404 ይደውሉ ።
# Share
[email-subscribers-form id=”1″]