August 24 2020
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች ፦
በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 602 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 19 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በአፋር ፦
– 825 በቫይረሱ የተያዙ
– 231 ያገገሙ
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 630 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 18 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል።
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 3,514 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 236 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
– 70 ከቢሾፍቱ ከተማ
– 42 ከምዕራብ ወለጋ
– 18 ከቄለም ወለጋ
– 13 ከነቀምቴ ከተማ
– 11 ከምስራቅ ሸዋ
– 10 ከአዳማ ከተማ ይገኙበታል።
አጠቃላይ በኦሮሚያ ፦
– 4,860 በቫይረሱ የተያዙ
– 41 ሞት
– 1,480 ያገገሙ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 769 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
-3 ከምዥጋ (በሎጂጋንፎይ) ወረዳ
-1 ከሸርቆሌ ወረዳ
-1 ከሆሞሻ ወረዳ
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 2,499 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 103 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከቦሩ ሜዳ ህክምና ማዕከል)
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
– 24 ከደሴ ከተማ
– 23 ከሰ/ወሎ ዞን
– 12 ከምስ/ጎጃም ዞን
– 11 ከሰ/ሸዋ ዞን
– 11 ከኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን
– 10 ከጎንደር ከተማ
– 9 ከባህር ዳር ከተማ ይገኙበታል።
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 361 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 49 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።
ነሃሴ 18/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2፦
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 601 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 78 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰድ ህይወት አልፏል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
– 22 ከሀዋሳ ከተማ
– 16 ከወንዶ ገነት ወረዳ
– 8 ከይርጋለም ከተማ
– 6 ከአለታ ጩኮ ከተማ ይገኙበታል።
አጠቃላይ በሲዳማ ፦
– 1,206 በቫይረሱ የተያዙ
– 14 ሞት
– 328 ያገገሙ
በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 849 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 26 ሰዎች በኮሮና መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።
አጠቃላይ በሐረሪ ፦
– 874 በቫይረሱ የተያዙ
– 17 ሞት
– 274 ያገገሙ
በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1,623 የላብራቶሪ ምርመራ 59 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። የሶስት ሰዎች ህይወት አልፏል (1 ከአርባ ምንጭ፣ 2 ከጌዴኦ ዞን)
በቫይረሱ የተያዙት ፦
– ከወላይታ 22 (14ቱ ከዳሞት ወይዴ፣ 4 ከሶዶ፣ 2 ኪንዶ ኮይሻ፣ 1 ኦቢቻና 1 ቦሎሶ ሶሬ)፣
– ከጋሞ 12 (4 ከአርባምንጭ፣ 5 ከጨንቻ፣ 1 ከገረሴና 1 ከቁጫ)፣
– ከደ/ኦሞ 4 (4ቱም ከሐመር)፣
– ከጉራጌ 3 (2 ከእነሞር እና 1 ከቀቤና)
– ከጌድኦ 3 (1 ከዲላና 2 ገገደብ)፣
– ከዳውሮ 3 (3ቱም ከተርጫ)፣
– ከሐዲያ 3 (2ቱ ከሚሻና 1 ከአንሌሞ)፣
– ከስልጤ 2 (1 ከሚቶና 1 ከሳንኩራ)፣
– ከምዕራብ ኦሞ 3 (3ቱም ከጋቺት ወረዳ)፣
– ከምባታ ጠምባሮ 1 (ከሺንሺቾ)፣
– ከሸካ 1 (ማሻ ከተማ) እና ከደራሼ ል/ወረዳ 2 ናቸው፡፡
#Tikvah_Eth