You are currently viewing ልጆችዎን ማስከተብ እንዳይረሱ‼️

ልጆችዎን ማስከተብ እንዳይረሱ‼️

 

August 25 2020

በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ጊዜም ቢሆን ልጆቾትን ጊዜያቸውን ጠብቀው ለሌሎች ተላላፊ በሽታዎች ማስከተብ እንዳይረሱ::

ይህ በዩኒሴፍ እና በአለም ጤና ድርጅት የተዘጋጀ ይህንን የሚገልፅ በሞባይል ከ30 ሳንቲም በታች የሚፈጅ አስተማሪ የሆነ አጭር እና ግልፅ ቪዲዮ ነው::

 

[email-subscribers-form id=”1″]

[irp posts=”274″ name=”ተዐምረኛው ሙዝ‼”]

Leave a Reply