August 24 2020
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,851 የላብራቶሪ ምርመራ 1,472 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 267 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 42,143 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 692 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 15,262 ደርሷል።
[email-subscribers-form id=”1″]
[irp posts=”398″ name=”በሀገራችን በ24 ሰአት ውስጥ ተጨማሪ 1,829 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል ‼️”]