True Beauty of Being a Doctor
ከላይ ያለው ቩዲዮ አንድ ከተወለደ ጊዜ ጀምሮ መስማት የማይችል ህፃን ለመጀመሪያ ጊዜ በሂሪንግ ኤድ (Hearing Aid) በመታገዝ የወላጆቹን ድምፅ ሲሰማ ያሳየው ገፅታ ነው::
መጀመሪያ አካባቢ መደናገጥ ይታይበት ነበር ከዛ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ የእናቱን ድምፅ ሲሰማ የሆነውን ነገር ይመልከቱ::
Source:-
https://www.facebook.com/246105218800059