ነሃሴ 17 2012
በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረጉ ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ አንድ (6,681) የላብራቶሪ ምርመራዎች ዘጠኝ መቶ ስድሳ ስምንት (968) ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ድረስ ከተደረጉ ሶስት መቶ ሃምሳ ዘጠኝ ሺህ ሁለት መቶ አስራ ስምንት(359,218) የላቦራቶሪ ምርመራዎች የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሃያ አራት ሺህ ስድስት መቶ ዘጠና አምስት (24,695)) ደርሷል፡፡
እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ አስራ ሶስት (13) ሰዎች ሰዎች ህይወት አልፏል። (10 ከአስከሬን ምርመራ 3 ከጤና ተቋም)
©የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ