በሀገራችን በ24 ሰአት ውስጥ ተጨማሪ 1,368 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል ‼️

የነሀሴ 16 2012 ሪፖርት

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,776 የላብራቶሪ ምርመራ 1,368 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ25 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 567 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 39,033 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 662 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 14,480 ደርሷል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share via
Copy link
Powered by Social Snap