You are currently viewing ምርምሮች በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል‼️

ምርምሮች በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል‼️

August 23 2020

የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ከሚሰጠው የኮቪድ 19 ህክምና ጎን ለጎን ከሀያ በላይ(>20) ምርምሮች እና ጥናቶች በማድረግ ላይ እንደሚገኝ የሆስፒታሉ ዋና ሀላፊ ዶ/ር ያሬድ አግደው በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ተናግረዋል። እነዚህ ምርምሮች በግለሰቦች ፣ በተቋማት እና በሀገር ደረጃ በጤና ሚኒስትር አማካይነት የሚካሄዱ ናቸው ያሉት ዶ/ር ያሬድ የጥናቶቹ ውጤቶች ለወደፊቱ የተሻለ ህክምና ለመስጠትና የውሳኔ አቅጣጫዎችን ለማስተካከል አጋዥ ናቸው ብለዋል::

Leave a Reply