You are currently viewing በአለም ላይ አጠቃላይ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ23 ሚልዮን በልጧል!

በአለም ላይ አጠቃላይ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ23 ሚልዮን በልጧል!

August 22 2020

በአለም ላይ አጠቃላይ ከኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ23 ሚልዮን ሲሻገር ከቫይረሱ ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 804 ሺህ ተጠግቷል:: እስካሁን በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል 15,739,506 የሚሆኑት ከቫይረሱ ሲያገግሙ 6,614,906 ያህሉ ደግሞ አሁንም ቫይረሱ ይገኝባቸዋል ::

ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ ከፍተኛ የሞት ቁጥር የተመዘገበባቸው የአለም ሀገራት እና የሟቾች ቁጥር:-
1. 🇺🇸አሜሪካ 179,240
2. 🇧🇷ብራዚል 113,454
3. 🇲🇽ሜክሲኮ 59,610
4. 🇮🇳ህንድ 56,030
5. 🇬🇧ኢንግሊዝ 41,405
6.🇮🇹ጣሊያን 35,427
7.🇫🇷ፈረንሳይ 30,503
8.🇪🇸ስፔን 28,838
9.🇵🇪ፔሩ 27,245
10.🇮🇷ኢራን 20,502
11.🇨🇴ኮሎምቢያ 16,568
12.🇷🇺ሩሲያ 16,310
13.🇿🇦ደቡብ አፍሪካ 12,843
14.🇨🇱ቺሊ 10,723
15.🇧🇪ቤልጀም 9,985

Source:-
Worldometers.com

Leave a Reply